У нас вы можете посмотреть бесплатно ምን ባደርግ ነው ሰዎች የሚወዱኝ? ኢትዮጲያ ውስጥ ብሄር አስተሳሰብ ነው!ሳይኮሎጂስት ጌታ ዋለልኝ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ከሳይኮሎጂስት ጌታ ዋለልኝ ጋር በነበረን ቆይታ ስለ ፍቅር በሰፊው አውርተናል። የፍቅር ህይወታችሁ ግራ ለሚያጋባችሁ፣ ፍቅርን አጥብቃችሁ ለምትሹ፣ ፍቅርን ለምትፈሩ፣ ፍቅርን ለምታሳድዱ፣ ሲቀርባችሁ ደግሞ ደንግጣችሁ ለምትሽሹ ሁሉ ይሄ ፖድካስት ለእናንተ ነው። ስለ Attachment Style አንስተን ለምን እንዲህ አይነት ጠባይ እንደምታሳዩ ከስር ከመሰረቱ እንዲገባችሁ አድርገናል። ሳይኮሎጂስት ጌታ ሳይሰስት በቀላሉ እና ዛሬውኑ ልተገብሯቸው የምትችሏቸውን መፍትሔዎች አጋርቷናል። መልካም ቆይታ! የፍቅር ሳይኮሎጂ (Love Psychology) ፍቅር እና ሳይኮሎጂ (Love and Psychology) እውነተኛ ፍቅር (True Love) የፍቅር ትንታኔ (Love Analysis) የእምነት ደረጃዎች በፍቅር (Stages of Love & Trust) ሳይኮሎጂ በፍቅር ላይ (Psychology in Love) Gaslighting Narcissism Attachment Style ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ይሄ ውይይት ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ። #Kalpodcast #KalkidanBerhanu #ethiopia #amharic #podcast #KalPsychologicalservices #psychology #Kal_Psychology #love #Lovepsychology #ፍቅር #ሳይኮሎጂ #የፍቅርሳይኮሎጂ #ቃል #እውነተኛፍቅር #የወንዶችእናየሴቶችሳይኮሎጂ #የጋብቻሳይኮሎጂ #የልጅነትእይታበፍቅር #ፖድካስት #ቃልፖድካስት