У нас вы можете посмотреть бесплатно የጤፉ፣ የዘይቱ፣ የበርበሬውና የሽንኩርቱ የሌሎችም የምግብ ፍጆታዎች ዋጋ ... или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ነሀሴ 9 2017 የመሰረታዊ የፍጆታ ሸቀጦች ዋጋ በየዕለቱ በሚባል ደረጃ ዋጋው ሲጨምር ይታያል፡፡ ‘’ኑሮ ተወደደ’’ ያለውም የሌለውም የሚያስማማው፤ የሚናገረው ቋንቋ ነው፡፡ #የዋጋ_ንረት እና የሸቀጦች ዋጋ መናር ያው እና አንድ ዓይነት ባይሆንም ‘’የዋጋ ንረቱ ቀንሷል’’ ሲል መንግስት ይናገራል፡፡ ግን የሸቀጦች ዋጋ ሲጨምር እንጂ ሲቀንስ አይታይም፡፡ በዚህ ምክንያት ደግሞ ሰዎች በልተው ለማደር እንኳን እየተፈተኑ ነው፡፡ ተቀጣሪው በወር የሚያገኛትን ደመወዝ፤ ለቀለብ፣ ለልጆች የትምህርት ቤት ክፍያ፣ ለቤት ኪራይና ለሌላውም አብቃቅቶ መጠቀም እየተቸገረ ነው፡፡ ነዋሪዎች እንደሚሉት ከሆነ የምናገኘው ደመወዝ ወደ ገበያ ሲወጣ መሰረታዊ የሚባሉ ሸቀጦችን መግዛት እየቻል አይደለም ብለዋል፡፡ በገበያው ላይ ያሉ የምግብ ፍጆታዎች ዋጋቸው ለአንድ ሳምንት እንኳን ተረጋግቶ እንደማይቆይና ወጥነትን እንደሌለው በከተማዋ ተዘዋውረን ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ያስረዳሉ፡፡ የጤፉ፣ የዘይቱ፣ የበርበሬውና የሽንኩርቱ የሌሎችም የምግብ ፍጆታዎች ዋጋ አልቀመስ እንዳለ በዚህ ምክንያት ቤተሰቦቻቸውን ማስተዳደር እንዳልቻሉም ጠቅሰዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ በበኩሉ የኑሮ ውድነቱን ለማስተካከል የቅዳሜ እና የእሁድ ገበያ ጨምሮ የተለያዩ ስራዎችን እየሰራሁ ነው ብሏል፡፡ ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….. https://tinyurl.com/32hj8pjv ማርታ በቀለ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… 📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1 📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX 📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s