У нас вы можете посмотреть бесплатно ጊደሮች መግዛትበጥሩ ዋጋ የወተት አለባ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ጊደሮችን በምንገዛበት ግዜ መገንዘብ መረዳት የለብን ዋና ዋና ነገሮች 1,ዝርያ አይነት A,ሆሊሰቲን ፍርዥያን መሆናቸውን ማረጋገጥ እነዚህ ዝርያወች በአለም በወተት ምርት በጣም ከፍተኛ ሰጭ ሰሆኑ በተዉዱ በአንድ አመት ከ3 ወር እሰከ አንድ አመት ከአምስት ወር ድረሰ ዘር የመያዝ ፍላጎትን ሰለሚያሳዩ ጥሩና ተመራጭ ያደርጋቸዋል ምንምንኳን በአህጉራችንና በኢትዮጵያ በተለያየ ምክነያት በብዛት ባይኖሩም B,በወተት ምርት ደረጃ ደግሞ በአንድ አመት ግዜ ከ37.400 ሊትር በላይ ያለሟቋረጥ በአደጉት አገር በ365 ቀናት ውሰጥ ይታለባሉ 2 ,ጀርሲ በጣም ጥሩ የወተት ላሞች ሲሆኑ የወተት መጠናቸው ወፍራምና የቅባት ይዘቱ ከፍተኛ ሲሆን በሸታን የመቋቋም አቅማቸውም ጥሩ ናቸው 3,ሰዊሰ ዘሮችም ከሰዊዘርላንድ የመጡ ቀይና ነጭ ወይም ሙሉ ቀይ ሲሆኑ የወተት መጠናቸው ከሆልሰቲን በመቀጠል በአለም በሁለተኛ ደረጃ ይገኛሉ ሌሎችም አሉ እንደነዚህበወተት ምርታቸው ከፍተኛ የሆኑ የወተት ላሞችን በአገራችን አሁን ካለው የበለጠ ቢሰራበት የህፃናት መቀንጨርን በተለያዩ የጤና ችግር ገጦሟቸው የወተት ተጠቃሚ እንዲሆኑ በህክምና የሚመከሩ ባለሞያወችን ታካሚወችን ህይወት መታገዝ ይቻላል በተጨማሪ ለህፃናት አጥንት ጥንካሬና የህፃናትን እድገት ለማሰቀጠል የላም ወተት በጣም አሰፈላጊ ሰለሆነ በርትተን በዝርያወችና በወተት ላሞች እንክብካቤ ክትትል ማረግ ተገቢ ነው በተለይ በአገራችን ያሉትን የላሞች ዝርያ በማሻሻል የመሀበረሰብን የአገርን ገቢና የገበሬውን ተጠቃሚነት ማሻሻል ይቻላል