У нас вы можете посмотреть бесплатно Ethiopia | አደገኛ የደም ግፊት በሽታ መንስኤ፣ ምልክት እና መፍትሄ በዶ/ር አቅሌሲያ ሻውል! или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የደም ግፊት በሽታ የተለመደ ችግር ሲሆን የደማችን ጉልበት/ሀይል ከአርተሪ ( የደም ቧንቧ) ግድግዳ ጋር ሲነፃፀር በጣም ከፍተኛ ሲሆን የሚከሰት ህመም ነው ይህም እንደ ልብ ህመም አይነት የጤና ችግር ያስከትላል። የደም ግፊት ልባችን በምትረጨው የደም መጠን እና ደም በአርተሪዎቻችን ውስጥ ሲያልፍ የመቋቋም ኃይል ይወሰናል። ብዙ ደም ልባችን በረጨች መጠን አርተሪያችን ይጠባል ከዚያም የደም ግፊታችን መጠናችን ይጨምራል ማለት ነው። ምንም አይነት ምላክት ሳይኖረው ለአመታት የደም ግፊት መጠናችን ከፍተኛ ሊሆን ይችላል ይህም የደም ቧንቧዎቻችንን ይጐዳቸዋል። ያልተቆጣጠርነው ከፍተኛ የደም ግፊት ለከባድ የጤና ችግር የመጋለጥ እድላችንን ይጨምራል ለዚህም የልብ ድካምና የደም መርጋት ተጠቃሾች ናቸው። የደም ግፊት ከብዙ አመታቶች በፊት የነበረ በሽታ ሲሆን በማንኛውም የእድሜ ክልል ያሉ ሰዎችን ያጠቃል። ከፍተኛ የደም ግፊት በቀላሉ የሚታወቅ በሽታ ሲሆን በሽታው እናዳለብን ካወቅን ሀኪምዎን በማማከር በቀላሉ መቆጣጠር ይቻላል። #Ethiopia #Health #Hypertension