У нас вы можете посмотреть бесплатно / ጀማየነሽ ወርቁ / ከኤልያስ መልካ በኃላ ሙዚቃ መስማት አስጠላኝ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የከተማዉ መናኝ በ1970 ዓ.ም የተወለደዉ ኤልያስ መልካ ጥልቅ የሙዚቃ ፍቅር የነበረዉ ሲሆን በአዲስ ገነት ቤተ/ክርስቲያን የመዘምራን አባል በመሆን አገልግሏል። በያሬድ የሙዚቃ ት/ቤት የሙዚቃ ችሎታዉን አሳድጓል። የቴዲ አፍሮን አቡጊዳ አልበም ፣የሚካኤል በላይነህን ፣ የታምራት ደስታን፣ የዳና አድማሱ፣ የእዮብ መኮነንን ፣ የዘሪቱ ከበደን፣ የቤሪን እንዲሁም ከበርካታ አርቲስቶች ጋር በመሆን ሙዚቃን ቀምሞ አሳምሮ አስደምጦናል። ታዲያ ዛሬ የሱን የቅርብ ሰዉ ሰራተኛዉን ሲታመም ያስታመመችዉን አብራዉ ለአመታት የቆየችዉን ጀማየነሽ ወርቁን የጨዋታ አዋቂ እንግዳ አድርገናት ስለሱም ስለራሷም እንድታጫዉተን ደጇ ተገኝተናል። ከጀማየነሽ ወርቁ ጋር አስደሳች ፣ አዝናኝና አስተማሪ ቆይታዎችን አድርገናል ተከታተሉን። አዘጋጅና አቅራቢ ሔኖክ መውደድ #henokmewded #ethiopia #habesha #abelbirhanuየወይኗ #chewataawaki #ethiopiantiktok #ethiotiktok