У нас вы можете посмотреть бесплатно 3D- የኢትዮጵያ ዘመናዊ የውጊያ ስትራቴጂ | Ethio MelhiK | militarystrategy |Pm Abiy ahmed или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
3D- የኢትዮጵያ ዘመናዊ የውጊያ ስትራቴጂ ነው። ዛሬ ጦርነት መልኩ ተቀይሮአል።በምስራቅ አፍሪካ የኃይል ሚዛኑን በበላይነት ለመያዝ፣ ከሰው ኃይል ብዛት ይልቅ የቴክኖሎጂ ጥራት ወሳኝ መሆኑን ኢትዮጵያ በተግባር እያሳየች ነው። እኝህ የመከላከያ የሀይል ግንባታ የድንገቴ ሀሳብ የወለዳቸው እሳቤ አይደሉም።ከዛሬ አስራ ሰባት አመታት በፊት አለም ወዴት ልታመራ ትችላለች በሚል የታሰቡ፣ የታቀዱና የተተገበሩ ሀሳብች ናቸው።ለመሆኑ የ 3D- የኢትዮጵያ ዘመናዊ የውጊያ ስትራቴጂ እንዴት ይገለጻል? ኢትዮመልህቅ ይህን ጉዳይ ተመልክቶታል። #Ethiopia #militarystrategy #ENDF #ዘመናዊ_ውጊያ #Technology