У нас вы можете посмотреть бесплатно ለ KCC መች፤ ማን እና እንዴት ኢሜል እናድርግ? | How to check the status of DS-260 | Zizu Demx или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
✅ የሞላሁት DS-260 ምን ደረጃ ላይ ደርሷል? ✅ ===================================== 🟤 እንደሚታወቀው አንድ የ DV አሸናፊ DS-260 ከሞላ በኋላ ፎርሙን ወደ KCC ይልካል። KCC የምንለው ዲቪን የሚቆጣጠረው አካል ደግሞ የላክንለትን DS ተቀብሎ ይገመግማል እንዲሁም በቀደም ተከተል ወደ ኤምባሲ ይልካል። 🟪 KCC ይህን ፕሮሰስ ጀምሮ ለመጨረስ 4 ሒደቶችን ያልፋል። እኛም ያስገባነው DS 260 የትኛው ደረጃ ላይ እንደደረሰ የመጠየቅ ሙሉ መብት ይኖረናል። 🔲 በዛሮው ቪዲዮ እነዚህን ደረጃዎች ለመጠየቅ ስናስብ የምናነሳቸውን ጥያቄዎች ከነመልሶቻቸው ለማየት እንሞክራለን። ከጥያቄዎቹም ውስጥ፦ 🟧 Status (ስታተስ) ምንድን ነው? 🟩 ስታተስ ማን መጠየቅ አለበት? 🟪 ስታተስ መች መጠየቅ አለብን? 🟨 ስታተስን እንዴት መጠየቅ እንችላለን? 🟦 ጠይቀን የሚመለሱልን መልሶች ትርጉማቸው ምንድን ነው? ♦️ የሚሉ እና ሌሎች ማወቅ ያሉባሁ ርዕሶች ላይ በስፋት አንስተን እናወራለን። በተጨማሪም KCC የሚመልሳቸውን አራት የኢሜል አይነቶች እና ትርጉማቸውንም የምናይ ሆናል። 🔹 DS 260 ለማስሞላት እና አመቱን ሙሉ የሚጠብቃችሁን ሒደት ኬዝ በማስያዝ ማረፍ ከፈለጋችሁ ልታወሩኝ ትችላላችሁ። 🏠 - አዲስ አበባ - ሰሚት - ፍየል ቤት - ማና ህንጻ - ቢሮ ቁጥር 207 📞 - 0972317909 ❤️ መልካም እድል ❤️