У нас вы можете посмотреть бесплатно "የሕይወት ወጀብ"| " The Storms of Life" በሽመልስ ገበየሁ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዚህ ተንከተም በተሰኘው ተከታታይ፣ አነቃቂና አጫጭር የቪዲዮ ሥልጠና ህይወትን በሁሉም ልኬቷ እንዳስሳለን፡፡ "ተንከተም" የግዕዝ ቃል ሲሆን ትርጉሙ ድልድይ ማለት ነው፡፡ ድልድይ አንድን ሰው ካለበት ቦታ መድረስ ወደሚፈልግበት ቦታ እንዲሻገር ክፍተቱን በመሙላት ረዳት እንደሚሆን ሁሉ እነዚህ ተከታታይ ሥልጠናዎችም በተለያየ የዕድሜ፣ የጾታ፣ የትምህርት፣ የኑሮና ሌሎች ማህበራዊ ደረጃዎች ላይ የሚገኙ ሰዎች ከዛሬው እውነታቸው ሊደርሱበት ወደሚፈልጉት የነገ እውነታቸው የማሻገር ሚና ይኖራቸዋል፡፡በተንከተም የማይዳሰሱ ግለስብዕናዊ፣ ማህበራዊና መንፈሳዊ ጉዳዮች አይኖሩም፡፡ የሥልጠና ርዕሶቹ በጥንቃቄ የሚመረጡ ሲሆን ህይወትን 360º ይዳስሳል፡፡ በስልጠናዎቹ የራሳችንን ህይወት ቀይረን ሌሎችም ህይወታቸውን መቀየር እንዲችሉ እንረዳለን፤ ህይወታችንን በመረጥነው መንገድ መርተን ወደምንሻው ስፍራ እንዳናደርስ ፈተና የሆኑብንን ጉዳዮች አንድ በአንድ ነቅሰን እያወጣን ድል እናደርጋቸዋለን፡፡