У нас вы можете посмотреть бесплатно Eyesus - Rozi Kahsay или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Eyesus - Jesus - By : Wegegta Project Rozina Kahsay - Music by Yohannes Tona From Wegegta Project V 1Album itunes -https://itunes.apple.com/us/album/aml... Amazon http://a.co/cj5WZ8w / eyesus-instrumental-rozi-kahsay አቤት አቤት ስራህ ድንቅ ነው አቤት እየሱስ ከሁሉ በላይ ምትፈውስ በቃልህ ከላይ ታናሹን በፍቅርህ ስበህ ምታደርስ ከመንግድትህ ጌትችን ከሁሉ በላይ መንግስትህ ትምጣ ከሰማይ ባርኮትህ በልጆችህ ላይ ይብዛልን ክብርህም ይታይ ጥበብ እውቀትህ ወደር የሌለው ሰማይ ኳክብትን በድንቅ የያዘው ዘመን ሳይጀምር ዘላለም የኖርክ የእጆችህ ስራ ህዝብህ እንወድስ አቤ አቤት ስራህ ድንቅ ነው አቤት አቤ አቤት ፍጥረት ያምልክህ አቤት እየሱስ ከሁሉ በላይ ምትፈውስ በቃልህ ከላይ ታናሹን በፍቅርህ ስበህ ምታደርስ ከመንግስትህ ጥበብ እውቀትህ ወደር የሌለው ሰማይ ኳክብትን በድንቅ የያዘው ዘመን ሳይጀምር ዘላለም የኖርክ የእጆችህ ስራ ህዝብህ እንወድስ ኦ ሆ ስግደት ኦ ሆ በአንድነት ኦ ሆ እልልታ ኦ ሆ ለጌታ ከመካን መሀፀን በስሜ ጠርተህ ህያው አረከኝ ለህዝብህ መርጠህ ድካም ጉድለቴን በፀጋህ ሞልተህ አፆንተህ አቆምከኝ በፍቅርህ ገርተህ ማበል ተራሮች ከፍቴ ሸሹ ክብርህን አይተው በእምነት ሟሹ አውርቼ አልጠግብም መልካምነትህን ከሁሉ በላይ መልካምነትህን ኦ ሆ ስግደት ኦ ሆ እስኪ እንቡል ኦሆ ኦ ሆ ዎ... ኦ ሆ ናናና... አቤ አቤት ስራህ ድንቅ ነው አቤት አቤ አቤት ፍጥረት ያምልክህ አቤት Manage