У нас вы можете посмотреть бесплатно ድንቅ ልጆች በድጋሚ ተጀምሯል! или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
📌ድንቅ ልጆችን እስፖንሰር ማድረግ የምትፈልጉ ከዚህ በታች ባለው ፎርም ተመዝገቡ https://tally.so/r/meKMO0 📌የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!! https://storm-visage-37a.notion.site/... Let's Go ..... 3,000,000 Subscriber 🎉🎉🎉 / @comedianeshetu እንኳን ለጌታችን እና ለመድሀኒታችን ለ ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሐነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ! በእናንተ በውድ ተመልካቾቻችን ተደጋጋሚ ጥያቄ መሰረት ከአንድ ዓመት ቦኋላ ድንቅ ልጆች ለገና በዓል ዘና ትሉበት ዘንድ ህፃን ናታን ገብሬን ይዘንላቹ መጥተናል! ናታን ገብሬ የ 8 ዓመት ልጅ ሲሆን ቅኔ ዘራፊ ነው መሐል አዲስ አበባ 6 ኪሎ ተወልዶ ያደገው ይህ ድንቅ ልጅ ኮሜዲያን እሸቱን የቆሎ ተማሪ ጥምጣም ለብሶ በተቀኘው ቅኔ አስደምሞታል! ሲናገር አደበተ ርዕቱ ነው የወደፊት ህልሙ ዶክተር እና ጻጻስ መሆን ነው ለዚህም በሚማርበት ትምህርት ቤት ውስጥ የ ሚሰጠውን ትምህርት እየተከታተለ ይገኛል በተለያየ ትልልቅ የመንፈሳዊ መድረኮች ላይ ቅኔ በመዝረፍ ይታወቃል ይህንን ድንቅ ልጅ ለገና በዓል ዕርፍ ብለን አብረን እንመልከት በድጋሜ መልካም በዓል ይሁንልን! We are thrilled to present a special Christmas celebration featuring Nathan Gebre, an extraordinary 8-year-old boy and poet. About Nathan Gebre Born and raised just 6 kilometers from Addis Ababa. Nathan has captivated audiences, including the comedian Eshetu, with his remarkable poetry. Join us in celebrating this wonderful boy during the holiday season! We hope you enjoy this festive presentation and wish Nathan a joyful holiday! May this Christmas bring happiness and joy to all! Stay updated with all new uploads!🔔 ✅Follow and Subscribe us on Facebook: / eshe.melesse Instagram: / comedian.eshetu TikTok: https://www.tiktok.com/@comedian_eshe... Donkey English / @donkeyenglish Donkey Afaan oromoo / @donkeytubeafaanoromo Donkey በጎ / @donkeybego Donkey Tube Academy / @donkeytubeacademy 📌Contact us [email protected] 📌የኤዲቲንግ ስልጠና ለመውሰድ 0975516360 ወይም 9115 ይደውሉ! #kids #show #family #country #ethiopia #dinklejoch #donkeytube #baby #ethiopiankids #amazing #amazingkids #wonderful #parents #friends #school #education #live #life #new #ድንቅልጆች #question #comedianeshetu #funnyhabeshatiktokvideo #ethiopianadoptionstories #comedydrama #ethiopianyoutubersinamerica #ethiopiafooddocumentry #ethiopianmom #orthodox #acienthistory #2024 #ebs #habesha #ethiopiantiktok #duet #amharic #amharicmovies2022 #amharicnews #እሸቱ #afar #lasvegas #california #hollywood #wildfire #earthquake ~-~~-~~~-~~-~ Please watch: "እሼ እና ኒሞና በትዳር ዙሪያ የጦፈ ክርክር ገጥመዋል። "ሰላም የለውም እንዴ ሰውየው?!" #habesha #comedy #dinklejoch #eshetumelese" • እሼ እና ኒሞና የጦፈ ክርክር ገጥመዋል። "ሰላም የለውም እ... ~-~~-~~~-~~-~