У нас вы можете посмотреть бесплатно ሻዓብያ አሰመራ ሲገባ በጣም አለቀስኩ | ሜጄር ጄኔራል መርዳሳ ሌሊሳ|አናርጅ እናውጋ ክፍል ሥስት или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ሻዓብያ አሰመራ ሲገባ በጣም አለቀስኩ ሜጄር ጄኔራል መርዳሳ ሌሊሳ|አናርጅ እናውጋ ክፍል ሥስት ሜጄር ጄኔራል መርዳሳ ሌሊሳ (አባ መላ) በ1933 ዓ.ም በምዕራብ ሸዋ አምቦ አካባቢ ልዩ ሥሙ ጨሊያ ሜዳ በተባለ ቦታ ተወለዱ። በ1953ዓ.ም የሆለታ ገነት ጦር ትምህርት ቤት ያወጣውን የ21ኛ ወታደራዊ ሥልጠና በሚገባ አጠናቀው ጥር 1/1954 ዓ.ም በም/መ/አለቅነት ማዕረግ ተመርቀዋል። 18ኛ ተራራ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ በመሆንም መርተዋል። እንዲሁም ክ/ጦሩ የተሰጠው ግዳጅ በመውጣቱ የላቀ የጦር ሜዳ ጀብዱ ሜዳይ ተሸላሚ እንዲሆንም አስቸለዋል። በ2008 ዓ.ም "የኢትዮጵያዊነቴ ትውስታ" የተሰኘ በህይወት ታሪካቸው ያጠነጠነ መጽሐፍ ለአንባቢያን አብርክተዋል። ሜጄር ጄኔራል መርዳሳ ሌሊስ በአሻም ቴቪ "የአናርጅ እናውጋ" ዝግጅት እስከ ክፍል ሦስት ቆይታ አድርገዋል። አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ ፤ እንዲሁም ሃሳብ፣ አስተያየታችሁን አካፍሉን፤ ላይክ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ አድርጉን፤ በተቀመጡት ማህበራዊ ገፆችም ተከተሉን፤ እናመሰግናለን፡፡ አሻም ለኢትዮጵያችን!! Facebook - / ashammedia Youtube. - / @ashamtube Telegram - https://t.me/Asham_TV Twitter. - / tv_asham Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing #Ethiopianair_force_show #benegerachin_lay #ye_ethiopia_lijoch_tv_program #frash_adash #ethiopian_music_tigrigna_new #ethiopian_bloggers #addis_ababa_documentary #helen_show_ebs #eritrean_sitcom_comedy #new_ethiopian_music_this_week የአሻም ቲቪ ፕሮግራሞች #asham_news #አሻም_ዜና #የምወድሽ_ገጾች #የኛ_ጥለት #አውደ_ሃሳብ #ኢት_ኤል #ንቁ_ትውልድ #መጽሐፈ_ጨዋታ #እናት_ዓለም #ኢትዮ_አውቶሞቲቭ #ዲያሌክቲክስ #አሻም_ውሎ #ፋቡላ_ባር #ፊደል #Fidel #ዜማ_ዓለም #የጌታሁን_ተረክ #ከጀርባ