• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

Seifu on EBS: የከበረ ምስጋና ለ ቴዲ አፍሮ ለአብርሃም ወልዴ እና ለአበበ ብርሃኔ ድምፃዊ ዳዊት ፅጌ | Dawit Tsige Part 2 скачать в хорошем качестве

Seifu on EBS: የከበረ ምስጋና ለ ቴዲ አፍሮ ለአብርሃም ወልዴ እና ለአበበ ብርሃኔ ድምፃዊ ዳዊት ፅጌ | Dawit Tsige Part 2 6 лет назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
Seifu on EBS: የከበረ ምስጋና ለ ቴዲ አፍሮ ለአብርሃም ወልዴ እና ለአበበ ብርሃኔ ድምፃዊ ዳዊት ፅጌ | Dawit Tsige Part 2
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: Seifu on EBS: የከበረ ምስጋና ለ ቴዲ አፍሮ ለአብርሃም ወልዴ እና ለአበበ ብርሃኔ ድምፃዊ ዳዊት ፅጌ | Dawit Tsige Part 2 в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно Seifu on EBS: የከበረ ምስጋና ለ ቴዲ አፍሮ ለአብርሃም ወልዴ እና ለአበበ ብርሃኔ ድምፃዊ ዳዊት ፅጌ | Dawit Tsige Part 2 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон Seifu on EBS: የከበረ ምስጋና ለ ቴዲ አፍሮ ለአብርሃም ወልዴ እና ለአበበ ብርሃኔ ድምፃዊ ዳዊት ፅጌ | Dawit Tsige Part 2 в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



Seifu on EBS: የከበረ ምስጋና ለ ቴዲ አፍሮ ለአብርሃም ወልዴ እና ለአበበ ብርሃኔ ድምፃዊ ዳዊት ፅጌ | Dawit Tsige Part 2

ሰሜን ሸዋ ቢወለድም ከሁለት አመቱ ጀምሮ አዲስ አበባ ያደገው የአባቱ ስም ከበደ ቢሆንም እንደአባት ባሳደገው የአጎቱ ስም ዳዊት ፅጌ ተብሎ ይጠራል፡፡ ለሙዚቃ ብዙ እንደደከመ የሚናገረው ወጣቱ ድምፃዊ ሙዚቃን ሙሉ ስራው ከማድረጉ በፊት ትምህርቱን እየተማረ ለሶስት አመታት የእንጨት ስራዎችን በመስራት ራሱን ያስተዳድር ነበረ፡፡ በሙዚቀኛነት ለመጀመሪያ ግዜ በ 9 ሺህ ብር 2001 ዓ.ም አየር ሀይል ተቀጠረ ከዚያም ማረሚያ ቤት ፣ የ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ እንዲሁም በአጭር ጊዜ ውስጥ በተለያዩ ቦታዎች ተቀጥሮ ሰርቷል፡፡ በህዝብ ዘንድ ታዋቂነትን ያተረፈው ደግሞ በአብርሃም ወልዴ ተዘጋጅቷ የሚቀርበው ተወዳጅ የነበረው ባላገሩ አይዶል ላይ መሳተፍ ከጀመረ ጀምሮ ሲሆን የባላገሩ አይድል አሸናፊ መሆኑ ደግሞ ይበልጥ ዝናንና አድናቆትን አጎናፅፎታል፡፡ ባላገሩ አይድል ከመወዳደሩም በፊት ቆየት ያለውን የኢትዮጵያ ሙዚቃ "ገላዋ |Gelawa "የተሰኘ የሙዚቃ ቪዲዮ ከ እቴነሽ ደመቀ (እሙዬ) ጋር ሰርተው ነበር፡፡ እንዲሁም "አማን ይሁን | Aman Yehune " የተሰኘ ሙዚቃ ቪዲዮ ከዝነኝነት በኃላ የመጣበት የመጀመሪያው ስራው ነው:: ታዋቂና ተወዳጅ የሙዚቃ ባለሞያዎች ቴዲ አፍሮ ፣ አበጋዝ ክብሮም ፣ አበበ ብርሃኔ ፣ አብርሃም ወልዴ እና ሌሎችም የተሳተፉበት በ "ባላገሩ አይድል" በሚወዳደርበትም ወቅት የአንጋፋዎቹን የኢትዮጵያ ሙዚቀኞች ዘመን የማይሽራቸውን የሙዚቃ ስራዎችም በሚያምር አቀራረብ በመጫወት አድናቂዎችን ማትረፍ የቻለው እና የባለገሩ ምርጥ በመባል ያሸነፈው ወጣቱ ድምፃዊ ዳዊት ፅጌ ውድድሩን ካሸነፈ ከአራት አመታት በኃላ "የኔ ዜማ | Yene Zema " የተሰኘ አልበም ለአድናቂዎቹ እንካቹ ብሏል፡፡ ምን ልሁን ፣ እትቱ ፣ ደግሞ በዚህ በላይ ፣ ቻል ዘንድሮ ፣ ደሃ አይጣላ ከውሃ ፣ የኔ ዜማ ፣ ልቤ ሰው ፣ አስችሎሽ ፣ ቃል ኪዳን ፣ የኔ የኔ ፣ ደሳለኝ ፣ ኣስማሪኖ እና ውዴ ውዴ አልበሙ ውስጥ የተካተቱ ሙዚቃዎች ናቸው፡፡ የከበረ ምስጋና ለ ቴዲ አፍሮ ለአብርሃም ወልዴ እና ለአበበ ብርሃኔ ድምፃዊ ዳዊት ፅጌ | Dawit Tsige Part 2 አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ Subscribe Seifu ON EBS - https://bit.ly/2VgLrdM Seifu on EBS 2 - https://bit.ly/2LQi92u #SeifuFantahun #SeifuonEBS

Comments
  • Dawit Tsege Interview At Seifu Show 10 лет назад
    Dawit Tsege Interview At Seifu Show
    Опубликовано: 10 лет назад
  • ከክብረ ነክ እራት ይሻላል ፆም ማደር...  ኮሜዲያን ያሲኖ | Seifu on EBS 11 дней назад
    ከክብረ ነክ እራት ይሻላል ፆም ማደር... ኮሜዲያን ያሲኖ | Seifu on EBS
    Опубликовано: 11 дней назад
  • ሚስጥር ፍቑራት ኣባል ብርገድ ንሓመዱ ነበርን ህግደፍን ፥ ዘንጸላሉ ዘሎ ኩናትን ህሉው ኩነታትን Трансляция закончилась 45 минут назад
    ሚስጥር ፍቑራት ኣባል ብርገድ ንሓመዱ ነበርን ህግደፍን ፥ ዘንጸላሉ ዘሎ ኩናትን ህሉው ኩነታትን
    Опубликовано: Трансляция закончилась 45 минут назад
  • የማን ሰርግ ቢሆን ነው እንዲህ ኮንሰርት የመሰለው  ? የቀረ ድምፃዊ የለም ። 1 год назад
    የማን ሰርግ ቢሆን ነው እንዲህ ኮንሰርት የመሰለው ? የቀረ ድምፃዊ የለም ።
    Опубликовано: 1 год назад
  • ሰለ ታዋቂዉ ጋዜጠኛ|ያልተሰማዉ መረጃ ባልደረቦቹ ምን አሉ?Ethio forum|feta dely|Abel birhanu 6 дней назад
    ሰለ ታዋቂዉ ጋዜጠኛ|ያልተሰማዉ መረጃ ባልደረቦቹ ምን አሉ?Ethio forum|feta dely|Abel birhanu
    Опубликовано: 6 дней назад
  • Yechewata Engida - Dawit Tsige Interview With Meaza Birru ልዩ የበዓል ጨዋታ Part 1 @ShegerFM1021Radio 2 года назад
    Yechewata Engida - Dawit Tsige Interview With Meaza Birru ልዩ የበዓል ጨዋታ Part 1 @ShegerFM1021Radio
    Опубликовано: 2 года назад
  • //ከውበት በላይ// 5 месяцев назад
    //ከውበት በላይ// "አግኝቼ ማጣቴ ሳይሆን ሰዎችን ማጣቴ አሳምሞኛል" //በእሁድን በኢቢኤስ//
    Опубликовано: 5 месяцев назад
  • በቅዱስ ገብርዔል ብዙ ተዓምራትን አይተናል! Untold stories of Jr couple @marakiweg2023#home#lifestyle#gizachew 1 год назад
    በቅዱስ ገብርዔል ብዙ ተዓምራትን አይተናል! Untold stories of Jr couple @marakiweg2023#home#lifestyle#gizachew
    Опубликовано: 1 год назад
  • ትንሹ ፋሲል ደሞዝ!!....ፊቴ ቤቢ ፌስ ስለሆነ እንጂ 25 አመቴ ነው...የፋና ላምሮት አሸናፊው ዮናታን ንብረት | Seifu on EBS 11 дней назад
    ትንሹ ፋሲል ደሞዝ!!....ፊቴ ቤቢ ፌስ ስለሆነ እንጂ 25 አመቴ ነው...የፋና ላምሮት አሸናፊው ዮናታን ንብረት | Seifu on EBS
    Опубликовано: 11 дней назад
  • ደካማ ጎኔ ንቅሳት (ታቱ ) መውደዴ ነው ... ልጅ ሚካኤል በአዲስ አልበም .. Lij Michael (faf) | Seifu on EBS 5 лет назад
    ደካማ ጎኔ ንቅሳት (ታቱ ) መውደዴ ነው ... ልጅ ሚካኤል በአዲስ አልበም .. Lij Michael (faf) | Seifu on EBS
    Опубликовано: 5 лет назад
  • Balageru Idol ; Essayas Tamrat Performing Best on Balageru Idol 4th Audition 11 лет назад
    Balageru Idol ; Essayas Tamrat Performing Best on Balageru Idol 4th Audition
    Опубликовано: 11 лет назад
  • //ከገፅታ በላይ// 7 месяцев назад
    //ከገፅታ በላይ// "ከሰሉም እዚሁ ያድራል እኔም እዚሁ ስጠብቅ አድራለሁ..." //እሁድን በኢቢኤስ//
    Опубликовано: 7 месяцев назад
  • ዳዊት ፅጌ ደረጄ ሀይሌን አስለቀሰው @ArtsTvWorld 4 года назад
    ዳዊት ፅጌ ደረጄ ሀይሌን አስለቀሰው @ArtsTvWorld
    Опубликовано: 4 года назад
  • መለያየት ግድ ከሆነ በጠብ መሆን የለበትም' ተወዳጁ ንዋይ ደበበ እና  አይዳ ለመጀመሪያ ጊዜ የተነፈሱት  ሚስጥር | Neway Debebe |Seifu on EBS 5 лет назад
    መለያየት ግድ ከሆነ በጠብ መሆን የለበትም' ተወዳጁ ንዋይ ደበበ እና አይዳ ለመጀመሪያ ጊዜ የተነፈሱት ሚስጥር | Neway Debebe |Seifu on EBS
    Опубликовано: 5 лет назад
  • 138 ሰብ ኢሎሞ - ምንባር ምእንቲ መን - Mnbar Manti Men - By Teame Arefayne Eritrean Comedy 2023 2 года назад
    138 ሰብ ኢሎሞ - ምንባር ምእንቲ መን - Mnbar Manti Men - By Teame Arefayne Eritrean Comedy 2023
    Опубликовано: 2 года назад
  • 🛑እቴ ሙሽራዬ (በዲያቆን ዳዊት ጥላሁን)ስምሽን ለልጅ ልጅ || እናት አለኝ ፅላት|| ዘሙሴ ete musheraye mezmur cover dawit tilahun 2 года назад
    🛑እቴ ሙሽራዬ (በዲያቆን ዳዊት ጥላሁን)ስምሽን ለልጅ ልጅ || እናት አለኝ ፅላት|| ዘሙሴ ete musheraye mezmur cover dawit tilahun
    Опубликовано: 2 года назад
  • ሁሌም ሰላም እመኛለሁ...አርቲስት ፉርቱና ገብረስላሴ | Seifu on EBS 11 дней назад
    ሁሌም ሰላም እመኛለሁ...አርቲስት ፉርቱና ገብረስላሴ | Seifu on EBS
    Опубликовано: 11 дней назад
  • Teddy Afro - interview with EthioFlash and Associated Press reporter Elias 8 лет назад
    Teddy Afro - interview with EthioFlash and Associated Press reporter Elias
    Опубликовано: 8 лет назад
  • Balageru meirt | ባላገሩ ምርጥ | ልዩ የዐዲስ ዓመት ዝግጅት | በባላገሩ ካምፕ መስከረም 1 2015 ዓ/ም ክፍል 3/3  @BalageruTV 3 года назад
    Balageru meirt | ባላገሩ ምርጥ | ልዩ የዐዲስ ዓመት ዝግጅት | በባላገሩ ካምፕ መስከረም 1 2015 ዓ/ም ክፍል 3/3 @BalageruTV
    Опубликовано: 3 года назад
  • Seifu on EBS: 6 лет назад
    Seifu on EBS: "የገበሬ ልጅ በሉኝ" ድምፃዊ ዳዊት ፅጌ የባላገሩ አይዶል አሸናፊ የነበረው | Dawit Tsege Part 1
    Опубликовано: 6 лет назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5