У нас вы можете посмотреть бесплатно አካባቢያቸውን ያላስደፈሩት የሰሜን ወሎ አርሶ አደሮች или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#FBC, #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና ሀገር ሊያፈርስ የመጣን ጠላት የመመከቱ ሂደት በርግጥም በአርሶ አደሩ በኩል በአኩሪ መንገድ እየታየ ነው። በዚህ በኩል የሰሜን ወሎ አርሶ አደሮች እያደረጉት ያለው ተጋድሎ ታሪክ የማይዘነጋው ነው። የቻለውን ዘርፎ ያልቻለውን አውድሞ በሚሄደው ወራሪው የሽብር ቡድን ህወሃት አካባቢያቸውን ላለማስደፈር እየታገሉ መሆኑም ነው የሰሜን ወሌ ዞን አርሶ አደሮች ለፋና ቴሌቭዥን ጋር በነበራቸው ቆይታ የተናገሩት። መከላከያ ቦታውን እስኪጣጠር ከ8 ቀናት በላይ በቀጥታ ውጊያ ሲፋለሙ የነበሩት አርሶ አደሮቹ ሀገር ፣እንዳትደፈር መዋደቃቸውም ገልፀዋል።