У нас вы можете посмотреть бесплатно ቻይናዊቷ ያጭበረበረችው 5 ቢሊዮን ፓውንድ ዕጣ ፈንታው ምን ይሆናል? | BBC News አማርኛ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ቻይናዊቷ እንዴት ከ5 ቢሊዮን ፓወንድ በላይ በክሪፕቶከረንሲ ልታጭበረብር ቻለች? ይህ ገንዘብ በዩናይትድ ኪንግደም ታሪክ በፖሊስ የተያዘ ትልቁ የክሪፕቶከረንሲ መጠን ነው። በቻይና ስሙ ናኝቶ የነበረው የኦንላየን ኢንቨስትመንት በሦስት ዓመታት ውስጥ 128 ሺህ አባላትን አፍርቷል። ነገር ግን የዚህ ኢንቨስትመንት አንቀሳቃሽ የሆነችው ሴት በቢሊዮን ዶላር የሚቆጠር ገንዘብ ይዛ ተሰወረች። ግለሰቧ በአስደናቂ ሁኔታ ማንነቷን ቀይራ ዩናይትድ ኪንግደም ውስጥ ስትኖር ተደርሶባታል። እንዴት ይህን ያህል ገንዘብ ልታጭበረብር ቻለች? https://bbc.in/3HI4JVI --------------------------- ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው። ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማርኛ ይቀርባሉ። ቪድዮዎቻችንን ስለምትመለከቱ እና ቻናላችንን ሰብስክራይብ ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን። ከዩቲዩብ በተጨማሪ ከታች ባሉት ሊንኮች ያገኙናል ቢቢሲ አማርኛ ድረ-ገፅ 👉🏽 https://www.bbc.com/amharic ፌስቡክ 👉🏽 / bbcnewsamharic ዋትስአፕ 👉🏽 https://whatsapp.com/channel/0029Vawq...