У нас вы можете посмотреть бесплатно 🔴 አዲስ ዝማሬ "የለም የሚሳነው" ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ yelem yemisanew или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
መድኃኔዓለም የለም የሚሳነው አማኑኤል የለም የሚሳነው እርሱ ቃል ሲናገር ተራራው ሜዳ ነው መድኃኔዓለም የለም የሚሳነው። አላስብም ነበር ፣ አልፈዋለሁ ብዬ ጉንጭ አልፎ ትራሴን ፣ እያጠበ ዕንባዬ እየተፈጸመ ፣ ኃይሉ በድካሜ ማዕበሉን አለፍኩት ፣ ቀለልኝ ሸክሜ ። የቤቴ ራስ ነው ፣ የእቅዴ መሪ በክፉም በደጉም ፣ ነፍሴን አስተማሪ ፈጥሮ የማይረሳኝ ፣ ቤዛዬ ደረሰ ቤቴን ደስታ ሞላው ፣ ዕንባዬ ታበሰ። ትናንት ባዶ ነበርኩ ፣ የለኝ የሚሰፈር አንዳች አልነበረኝ ፣ የሚታይ የሚቆጠር ከእርሱ የተነሳ ፣ ዛሬ ግን ሙሉ ነኝ ክብር ለእርሱ ይሁን ፣ አለ የማይተወኝ። እየከለከለ ፣ ለእኔ ማይጠቅመኝን በጊዜ እየሰጠ ፣ ደግሞ ሚረባኝን ሁሉ በእርሱ ሆኗል ፣ አልሆነም ያለ እርሱ ውዳሴ ምስጋና ፣ ይድረስ ለንጉሡ ።