У нас вы можете посмотреть бесплатно 130ኛውን የዓድዋ ድል "ከአኩሪ ታሪክ ወደ ብሩህ አድማስ" በሚል መሪ ሀሳብ ለማክበር ዝግጅት ተጠናቋል или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
130ኛውን የዓድዋ ድል "ከአኩሪ ታሪክ ወደ ብሩህ አድማስ" በሚል መሪ ሀሳብ ለማክበር ዝግጅት ተጠናቋል - ኢንጅነር አይሻ መሐመድ 130ኛውን የዓድዋ ድል በዓልን ስናከብር የኢትዮጵያዊነትን የጥንካሬና የፅናት መሠረት ዳግም የምናድስበት፣ ለሀገራችን ሉዓላዊነትና አንድነት የገባነውን ቃል ኪዳን የምናፀናበት ልዩ ታሪካዊ አጋጣሚ መሆኑን ገልጸዋል። ኢትዮጵያውያን በ1888 ዓ.ም በዓድዋ ተራሮች ላይ ዘር፣ ቀለምና ሃይማኖት ሳይለያቸው ለአንዲት ሉዓላዊት ሀገር በኅብረት የቆሙበትና ተጋድሎ የፈጸሙበት የጋራ ድል መሆኑን ተናግረዋል። #ENA_News #ENA #Ethiopian_News #EthiopiaNews #DailyNews #Todays_News #Mereja #Ethiopia_Today #EthiopianNewsToday #የኢትዮጲያ_ዜና #ENA #Ena_News #Ethiopian_News #Ethiopian_News_Agency #Today's_News #ሰበር_ዜና #ዜና_ዛሬ #Update_news #Mereja #መረጃ #addis_mereja #አዲስ_መረጃ #ሰበር_ዜና #አማረኛ_ዜና #amaregna_zena #amharic_news #Mn_addis #news #yegna_mereja #tikus_mereja #ትኩስ_መረጃ #zena_kemesha #addis_neger #አዲስ_ነገር #Amharic_news #ኢዜአ #የኢትዮጵያ_ዜና_አገልግሎት #የሀገር_ውስጥ_ዜና #የውጭ_ዜና #ቢዝነስ #ስፖርት