У нас вы можете посмотреть бесплатно ሥነ-ምህዳራዊ የተፈጥሮ ግብርና - ብርቱ የለውጥ ጉዞ ከዘላቂ ልማት ጋር или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በመላው ኢትዮጵያ አርሶ አደሮች ሥነ-ምህዳራዊ የተፈጥሮ ግብርናን በመጠቀም አፈራቸውን እያከሙ እና ኑሮአቸውን እያሻሻሉ ይገኛሉ። ይህ ዘጋቢ ፊልም ከእነዚህን የለውጥ ታሪኮች ጥቂቶቹን ያቀርባል። እነዚህ አርሶ አደሮች ከተራቆቱ ማሳዎች ወደ ለም እርሻዎች፣ ከጥገኝነት ራስን ወደመቻል በመሸጋረር ዘላቂነት የሚጀምረው ከጤናማ አፈር እና ግንዛቤ ከጨበጠ ማህበረሰብ መሆኑን እያረጋገጡ ይገኛሉ። በዚህ ዘጋቢ ፊልም የተፈጥሮ ግብርና በገጠር የሚኖሩ ቤተሰቦችን ከመመገብ ባለፈ ህይወታቸውን እንዴት እየለወጠ እንደሚገኝ ከአርሶ አደሮቹ እና ከአካባቢው የግብርና ባለሙያዎች አንደበት እንሰማለን።