У нас вы можете посмотреть бесплатно የዛፍ ቆራጩና ባለ አህያው ታሪክ ድንቅ ነው // или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ብዙዎቻችሁ ሌምቦን በአዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ሀሳቦቹ ታውቁታላችሁ:: በህይወቱ ብዙ ነግሮችን ያሳለፈ እጅግ አንባቢ እና ደግ የሆነ ሰው ነው:: ሌምቦ ከእፎይ አዲስ ጋር ቆይታ አድርጏል:: በቆይታው እንደተለመደው እያዝናና አስተማሪ የሆኑ ሀሳቦችን አንስቷል:: የተመለከታቻውን ማህበራዊ ህፀፇችንም አንስቶ ሊታረሙ እንደሚገባ አመላክቷል:: ባደረግነው ቆይታ ታተርፉበታላችሁ ከሁሉም በላይ ግን ሌምቦ በአሁኑ ሰዓት የዲሽክ መሸራተት ህመም ገጥሞታል:: እናም ህክምና ይፈልጋል:: በእሱ እንደተዝናናን እና በዙ ሀሳቦችን እንደወሰድን ሁሉ እኛ ደግሞ ህክምና እንዲያገኝ ለብዙ ሰዎች እንዳርስለት::ቀጥታ ሌምቦን በዚህ ስልክ ታገኙታላችሁ 092 055 3161 🙏 My TikTok Account https://www.tiktok.com/@efoy_addis?_t... My Instagram Account https://www.instagram.com/efoy_addis?...