У нас вы можете посмотреть бесплатно ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው - ዳንኤል አምደሚካኤል (ልዩ የኦርኬስትራ እና የኳየር ቅንብር) | Destaye Be Geta Mulu New - Epic Cover или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የዘማሪ ዳንኤል አምደሚካኤልን "ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው" የተሰኘውን የማይጠገብ መዝሙር፣ በልዩ የኦርኬስትራ እና የህብረት (Choir) አቀራረብ አዘጋጅተንላችኋል። ይስሙት፣ ይባረኩበት! ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! 🙏🔔 Original Song: Daniel Amdemichael (Destaye Be Geta Mulu New) Cover Style: Cinematic Orchestral & Grand Choir (AI Generated) Lyrics / ግጥም፡ [Chorus] ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው ከእንግዲህ ምንስ ያሻኛል ምድር ከሚታየው ሃብት ይልቅ የአምላኬ ፍቅር ማርኮኛል የምድር ዝና ከበሬታ ሃላፊ ነው ትቼዋለሁ የአምላኬ ክብር ባለበት የእኔስ ሃገር በሠማይ ነው ኦ ቃሉ እንደሚናገረው ሃሌሉያ [Verse 1] እኔስ በአደባባዮቹ መዋል ማደር ይሻለኛል የአምላኬ ክብር ሲገለጥ ውስጤን ልቤን ያረካኛል የኢየሱስ ፍቅር ብርቱ ነው ዘወትር አይለወጥም በቸርነቱ ይዞኛል ከቤቱ የትም አልሄድም [Chorus] ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው ከእንግዲህ ምንስ ያሻኛል ምድር ከሚታየው ሃብት ይልቅ የአምላኬ ፍቅር ማርኮኛል የምድር ዝና ከበሬታ ሃላፊ ነው ትቼዋለሁ የአምላኬ ክብር ባለበት የእኔስ ሃገር በሠማይ ነው ኦ ቃሉ እንደሚናገረው ሃሌሉያ [Verse 2] ለእኔስ ማረፊያ ጌታ የዘለዓለም መኖሪያዬ ክብሩን አይቼ እጠግባለሁ ሞገስ ፈሷል በላዬ ከእርሱ ጋር መሆን እመርጣለሁ የእርሱ ክብር በሞላበት መኖሪያዬን አድርጐታል እግዚአብሔር በሚገኝበት። [Outro] ጌታዬ በሚገኝበት... ንጉሱ በሚገኝበት... ሁሉን ቻይ በሚገኝበት... #DanielAmdemichael #DestayeBeGeta #EthiopianGospel #ProtestantMezmur #WorshipMusic #ChoirCover #ደስታዬበጌታ #ዳንኤልአምደሚካኤል #መዝሙር