У нас вы можете посмотреть бесплатно በቀን 50 እና 100 ብር ገቢ 5 ልጆቿን የምታሳድግ ድንቅ ሴት ላስተዋውቃችሁ | የቤት ለቤት ጥየቃ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ክፍል 2:- #በጽድቅ እና #በምጽዋት ትድናለህ ፤ በደልህንና ኃጢያትህንም ለድሆች በመራራት #እግዚአብሔር_ይቅር_ይልሀል ትንቢተ ዳንኤል 4÷27 የአብይ ጾም የበረከት ስራ በገጠር ላለችው ቅድስት ቤተክርስቲያን ለውስጥ አገልግሎት የሚሆን ነዋያተ ቅዱሳት ማከፋፈል ጀምረናል በዚህኛው ዙር መየመንገዱ ለወደቁ ፣ ጠያቂ ላጡ ፣ በየቤቱ ለተቸገሩ እናቶች ለቀለብ የሚሆን ጥቂት ድጋፍ እናንተ ማ ተማሪዎቼ በተሳተፋችሁት የበረከት ስራ ድጋፎ አድርጌያለሁ። ለአብያተክርስቲያናት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እያከፋፈልን እንገኛለን። 👉ጧፍ ፣ እጣን እና ዘቢብ 👉መዝሙረ ዳዊት (በግእዝ የተዶገሰ) 👉ድርሳነ ማህያዊ 👉የካህናት አልባሳት 👉የመጾር መስቀል 👉የእጅ ትልቅ መስቀል 👉የስጋ ወደሙ ፅዋ እና እርፍ 👉የእጅ መስቀል 👉ሰበን የመስቀል ልብስ ከበረከት ስራው ለተሳተፋችሁ አምላከ ቅዱሳን በረከተ ስጋ በረከተ ነፍስን ያድላችሁ! መሳተፍ ፈልጋችሁ ነገር ግን ያልተመቻችሁ ፤ በዚህ ያልተሳተፋችሁ በቀጣይ በሚኖረን የበረከት ስራ ትሳተፋላችሁ። በጸሎታችሁ ላገዛችሁን አምላከ ቅዱሳን ይጠብቃችሁ! መጽሐፈ ጦቢት 4÷8 -11 ከገንዘብህ #ምጽዋት_ስጥ ፤ ምጽዋትንም በምትመጸውት ጊዜ በገንዘብህ አትንፈግ፤ ከድኃም ፊትህን አትመልስ። እግዚአብሔርም ፊቱን ከአንተ አይመልስም። ባለህ መጠን የሚቻልህን ያህል ምጽዋት አድርግ። ጥቂትም ቢሆን ለመስጠት አትፈር ፤ ምጽዋት መስጠት መልካም ድልብን ታደልብልሃለችና። 10 ምጽዋት በመከራ ቀን ከሞት ታድናለችና፤ ወደ ጨለማም ከመሄድ ትጠብቅሃለችና። ክፍል 1 ቪዲዮ ለማየት ከታች የተቀመጠውን ሊንክ ተጭናችሁ ግቡ። • የተራራው ጉዞ | መስቀሉን ተሸክሞ የማይከተለኝ የእኔ ሊሆን አይገባ...