У нас вы можете посмотреть бесплатно ክርስቲያኖች ለማን ይሰግዳሉ? | Prostration in Christianity или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
2:58 ‹‹ወደ ዘካርያስም ቤት ገብታ ኤልሳቤጥን ተሳለመቻት›› ሉቃ.1፡40 3:50 ‹‹በተቀደሰ አሳሳም እርስ በርሳችሁ ሰላምታ ተሰጣጡ።›› 1ኛ ቆሮ.16፡20 4:14 ‹‹የንጉሡም ባሪያዎች ገብተው። እግዚአብሔር የሰሎሞንን ስም ከስምህ ዙፋኑንም ከዙፋንህ የበለጠ ያድርግ ብለው ጌታችንን ንጉሡን ዳዊትን መረቁት ንጉሡም በአልጋው ላይ ሆኖ ሰገደ።›› 1 ነገሥ.1፡47 4:58 ‹‹ተንበርክኮም። ጌታ ሆይ፥ ይህን ኃጢአት አትቍጠርባቸው ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ። ይህንም ብሎ አንቀላፋ ›› ሐዋ.7፡60 5:07 ‹‹ጴጥሮስም ሁሉን ወደ ውጭ አስወጥቶ ተንበርክኮም ጸለየ፥ ወደ ሬሳውም ዘወር ብሎ። ጣቢታ ሆይ፥ ተነሺ አላት። እርስዋም ዓይኖችዋን ከፈተች ጴጥሮስንም ባየች ጊዜ ተቀመጠች።›› ሐዋ.9፡40 10:44 ‹‹እርሱ ጌታሽ ነውና ለእርሱም ትሰግጃለሽ›› አንቀጸ ብርሃን 11:09 ‹‹ማኅየዊ ለሚሆኑ ለሥላሴ ሰጊድን (መስገድን) የምታስተምሪላቸው›› ውዳሴ ማርያም 11:49 ‹‹መላእክቱ ሁሉ፥ ስገዱለት።›› መዝ.96፡7 ‹‹ሁሉንም ሕያው አድርገኸዋል የሰማዩም ሠራዊት ለአንተ ይሰግዳሉ።›› ነህ.9፡6 12:04 ‹‹እግዚአብሔር መንፈስ ነው የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ይገባል›› ዮሐ.4፡24 ‹‹ቸርነትህን እየለመንሁ በልቤ ጉልበት እሰግዳለሁ›› ጸሎተ ምናሴ ‹‹ነፍሴ ወደ ምድር ተጠጋች፤ እንደ ቃልህ ሕያው አድርገኝ።›› መዝ.118፡25 ‹‹በስግደት መከራውን እንዘከራለን›› ሉቃ.22፡44 12:19 ‹‹ለእግዚአብሔር በፍርሃት ስገዱ›› 13:46 ‹‹ቸርነትህን እየለመንሁ በልቤ ጉልበት እሰግዳለሁ›› ጸሎተ ምናሴ የንስሓ ጸሎት 16:39 ‹‹..ስለዚህ ባሪያው ወድቆ ሰገደለትና። ጌታ ሆይ፥ ታገሠኝ፥ ሁሉንም እከፍልሃለሁ አለው።›› ማቴ.18፡26 17:26 ‹‹እርሱም በፊታቸው አለፈ ወደ ወንድሙም እስኪደርስ ድረስ ወደ ምድር ሰባት ጊዜ ሰገደ።›› ዘፍ.33፡3 19:44 ‹‹ብላቴናውም በሄደ ጊዜ ዳዊት ከስፍራው በደቡብ አጠገብ ተነሣ፥ በምድርም ላይ በግምባሩ ተደፋ፥ ሦስት ጊዜም ለሰላምታ ሰገደ እየተላቀሱም እርስ በእርሳቸው ተሳሳሙ›› 1ሳሙ.20፡41 20:33 ‹‹ አብርሃምም ተነሣ፥ ለምድሩ ሕዝብም፥ ለኬጢ ልጆች፥ ሰገደ።›› ዘፍ.23፡7 20:50 ‹‹ ሙሴም አማቱን ሊገናኝ ወጣ፥ ሰገደም፥ ሳመውም እርስ በርሳቸውም ደኅንነታቸውን ተጠያየቁ፥ ወደ ድንኳኑም ገቡ።›› ዘፍ.33፡3 28:57 ‹‹ እግዚአብሔርም የበለዓምን ዓይኖች ከፈተ፤ የእግዚአብሔርን መልአክ በመንገድ ላይ ቆሞ የተመዘዘም ሰይፍ በእጁ ይዞ አየ፤ ሰገደም፥ በግምባሩም ወደቀ።›› ዘኁ.22፡31 29:31 ‹‹ኢያሱም ወደ ምድር በግምባሩ ተደፍቶ ሰገደና። ጌታዬ ለባሪያው የሚነግረው ምንድር ነው? አለው።›› ኢያ.5፡14 30:08 ‹‹ የእግዚአብሔርም መልአክ በመሠዊያው ነበልባል ውስጥ ዐረገ ማኑሄና ሚስቱም ተመለከቱ፥ በምድርም በግምባራቸው ተደፉ።›› መሳ.13፡20 30:23 ‹‹ ዳዊትም ዓይኖቹን አነሣ የእግዚአብሔር መልአክ በምድርና በሰማይ መካከል ቆሞ፥ የተመዘዘም ሰይፍ በእጁ ሆኖ ወደ ኢየሩሳሌም ተዘርግቶ አየ። ዳዊትም ሽማግሌዎችም ማቅ ለብሰው በግምባራቸው ተደፉ።›› 2ኛ ዜና 21፡16 ስግደት በሥርዓተ አምልኮ ውስጥ ትልቅ ሥፍራ ይሰጠዋል ለማን? ለምን? እንዴት? እንሰግዳለን የሚለውን በመጽሐፍ ቅዱሳዊ መነፅር በዚህ ቪድዮ እንቃኛለን። https://feedlinks.link/henokhaile / henok.haile / officialhenokhaile / official_henokhaile / henok-haile-614586351 https://x.com/dn_henokhaile https://www.threads.net/@henok.haile