• ClipSaver
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

ቅዱስ አባ ጳውሊ ወ አባ እንጦንስ | Antony the Great and St Paul the first Hermit скачать в хорошем качестве

ቅዱስ አባ ጳውሊ ወ አባ እንጦንስ | Antony the Great and St Paul the first Hermit 4 years ago

ቅዱስ አባ ጳውሊ ወ አባ እንጦንስ | Antony the Great and St Paul the first Hermit

ቅዱስ አባ ጳውሊ

አባ ጳውሊ

አባ እንጦንስ

St Paul the first Hermit

Antony the Great

aba pawli

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ቅዱስ አባ ጳውሊ ወ አባ እንጦንስ | Antony the Great and St Paul the first Hermit
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: ቅዱስ አባ ጳውሊ ወ አባ እንጦንስ | Antony the Great and St Paul the first Hermit в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно ቅዱስ አባ ጳውሊ ወ አባ እንጦንስ | Antony the Great and St Paul the first Hermit или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон ቅዱስ አባ ጳውሊ ወ አባ እንጦንስ | Antony the Great and St Paul the first Hermit в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



ቅዱስ አባ ጳውሊ ወ አባ እንጦንስ | Antony the Great and St Paul the first Hermit

††† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ††† ††† ታላቁ ቅዱስ ጳውሊ ††† የካቲት ፪ ምንጭ፡- ዝክረ ቅዱሳን Saints Of The Orthodox Church (Facebook Page) ††† በቤተ ክርስቲያን አስተምሕሮ "ታላቁ /ዐቢይ/ THE GREAT" የሚል ስም የሚሰጣቸው አባቶች የተለዩ ናቸው። አንድም እጅግ ብዙ ትሩፋቶችን የሠሩ ናቸው። በሌላ በኩል ደግሞ በተመሳሳይ ስም ከሚጠሩ ሌሎች ቅዱሳን እንለይበታለን። ገዳማዊ ሕይወት ጥንቱ ብሉይ ኪዳን ነው። በቀዳሚነትም በደብር ቅዱስ አካባቢ ይኖሩ የነበሩ ደቂቀ ሴት እንደ ጀመሩት ይታመናል። ሕይወቱ በጐላ በተረዳ መንገድ የታየው ግን በታላቁ ጻድቅ ሄኖክ ከዚያም በቅዱሱ ካህን መልከ ጼዴቅ አማካኝነት ነው። ቀጥሎም እነ ቅዱስ ኤልያስ ነቢይ እነ ኤልሳዕ ደቀ መዝሙሩ ኑረውበታል። በሐዲስ ኪዳን ደግሞ ሙሉ ሕይወቱን በገዳም (በበርሃ) ያሳለፈው መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቅድሚያውን ይይዛል። ለስም አጠራሩ ስግደት ይሁንና መድኃኒታችን ክርስቶስ በገዳመ ቆረንቶስ ለአርባ ቀናት በትሕርምት ኑሮ ገዳማዊ ሕይወትን ቀድሷል፤ አስተምሯል። በዘመነ ስብከቱም ያድርባት የነበረችው የደብረ ዘይቷ በዓቱ (ኤሌዎን ዋሻ) በራሷ ለዚህ ሕይወት ትልቅ ማሳያ ናት። ከጌታ ዕርገት በኋላም ክርስቲያኖቹ የዓለም ሁካታ ሲሰለቻቸው አንድም በንጹሕና በተሸከፈ ልቡና ለፈጣሪያቸው መገዛትን ሲሹ ከከተማ ወጣ እያሉ ይኖሩ እንደ ነበር የታሪክ መዛግብት ያሳያሉ። አኗኗራቸውም በቡድንም በነጠላም ሊሆን ይችላል። ዋናው ነገር ግን በጾምና በጸሎት መትጋታቸው ነው። ይህም ሲያያዝ እስከ ሦስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ደረሰ። በዚህ ዘመን ግን አባ ጳውሊ የሚባል ንጹሕ ክርስቲያን ይህንን ሕይወት ወደ ሌላ ደረጃ ከፍ አደረገው። ለሰማንያ ዓመታት ሰው ሳያይ ተጋድሎ "የባሕታውያን አባት" ተባለ። ደንብ ያለው ተባሕትዎም ጀመረ። ይህ ከሆነ ከሃያ ዓመታት በኋላ ደግሞ አባ እንጦንስ የሚባሉ ደግ ክርስቲያን ይህንን ገዳማዊ ሕይወት በሌላ መንገድ አጣፈጡት። በቅዱስ ሚካኤል አመንኳሽነት ገዳማዊ ሕይወት በምንኩስና ተቃኘ። ስለዚህም አባ እንጦንስ የመነኮሳት አባት ተባሉ። እርሳቸውም ሕይወቱን ለማስፋፋት ከተለያዩ አሕጉር ደቀ መዛሙርትን እየተቀበሉ አመንኩሰዋል። ቅዱሳን የአባ እንጦንስ ልጆችም ወደየ ሃገራቸው ተመልሰው ሕይወቱን በተግባር አሳይተው ገዳማዊነትን አስፋፍተዋል። አንድ ቀን ቅዱስ እንጦንስ (የመነኮሳት ሁሉ አባት) እንዲህ ሲል አሰበ። "በውኑ በበርሃ ለበርካታ ዘመናት በመኖር ከእኔ የሚቀድም (የሚበልጥ) ሰው ይኖር ይሆን?" ይህንን ሃሳቡን ገና ሳይጨርሰው ቅዱስ ሚካኤል ወደ እርሱ ዘንድ ደረሰ። "እንጦንስ ሆይ! ከእኔ የሚቀድም የበርሃ ሰው ይኖር ይሆን ብለህ አስበሃል። በእርግጥም ከአንተ ሃያ ዓመታትን ቀድሞ ወደ በርሃ የገባ፣ በቅድስናው ፈጣሪውን ያስደሰተ፣ ዓለም ከነ ክብሯ የእግሩን መረገጫ ያህል እንኳ የማትመጥነው በጸሎቱና በምልጇው ዓለም የምትጠበቅለት ሞገስን የተሞላ አንድ ሰው በበርሃ ስላለ ሒድና ተመልከተው።" ብሎት ተሠወረው። ቅዱስ እንጦንስም ከሰማው ነገር የተነሳ እየተደነቀ ተነሳ። እርሱ ካለበት በርሃ በራቀ መንገድም ለቀናት ተጉዞ አንድ በዓት (ዋሻ) በር ላይ ደረሰ። በበሩ አካባቢ የሰውና የአራዊት ኮቴ ተመልክቶ በሩን ጸፋ (ቆፈቆፈ)። በውስጥ ያለው አረጋዊ ሰው ግን ትልቅ ድንጋይ ገልብጦ በሩን አጠበቀው። ለሰማንያ ዓመታት ሰውን አይቶ አያውቅምና ሰይጣን ሊያታልለኝ መጥቷል ብሎ አስቧል። ቅዱስ እንጦንስ ግን "ኃሠሥኩ እርከብ ጐድጐድኩ ይትረኃው ሊተ - ሽቻለሁና ላግኝ፤ ደጅ መትቻለሁና ይከፈትልኝ።" ሲል አሰምቶ ተናገረ። ቅዱሱ ገዳማዊም ሰው መሆኑን ሲያውቅ በሩን ከፈተለትና ወደ ዋሻው አስገባው። መንፈሳዊ ሰላምታንም ተለዋወጡ። ሲመሽም ቅዱስ እንጦንስ ሽማግሌውን ገዳማዊ "ስምህ ማን ነው?" ቢለው "ስሜን ካላወክ ለምን መጣህ?" ሲል መለሰለት። ያን ጊዜ ቅዱስ እንጦንስ ቀና ብሎ ሰማይን ሲመለከት ምሥጢር ተገለጠለትና "ቅዱስ ጳውሊ ሆይ! ከአንተ ጋር ያገናኘኝ ፈጣሪ ይክበር፤ ይመስገን።" ሲል ፈጣሪውን ባረከ። ቅዱስ ጳውሊም መልሶ (በጸጋ አውቆት) "አባ እንጦንስ ሆይ! እንኳን ደህና መጣህ።" አለው። ሁለቱም ደስ ብሏቸው ፈጣሪያቸውን እያመሰገኑ ተጨዋወቱ። ቤተ ክርስቲያን ለሁሉም ዓይነት የቅድስና ሕይወት የመጀመሪያ የምትላቸው አላት። ለምሳሌ፦ የመጀመሪያው ሐዋርያ ቅዱስ እንድርያስ፣ የመጀመሪያው ሰማዕት ቅዱስ እስጢፋኖስ፣ የመጀመሪያው ባሕታዊ (ገዳማዊ) ቅዱስ ጳውሊ እና የመጀመሪያው መነኮስ ቅዱስ እንጦንስን ማንሳት እንችላለን። ቅዱስ ጳውሊ የተወለደው በሰሜናዊ ግብጽ በእስክንድርያ ከተማ ሲሆን ዘመኑም ሦስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ ነው። ወላጆቹ ባለጸጐች ነበሩ። ቅዱሱንና ታላቅ ወንድሙን አባ ጴጥሮስን ወልደዋል። ሁለቱ ክርስቲያን ወንድማማቾች ገና ወጣት ሳሉ ወላጆቻቸው ሞቱባቸው። ሃዘናቸውን ፈጽመው ሃብት ሲካፈሉ ግን መስማማት አልቻሉም። ምክንያቱ ደግሞ ትልቁ ጴጥሮስ ደህና ደህናውን እቃ ወስዶ መናኛ መናኛውን ለትንሹ ለጳውሎስ (ጳውሊ) መስጠቱ ነበር። ስለዚህ ነገር ተካሰው ወደ ፍርድ ቤት ሲሔዱ ግን መንገድ ላይ አንድ ባለጸጋ ሙቶ ደረሱ። ቆመው ሳሉም ቅዱስ መልአክ ሰው መስሎ ጳውሊን "ይህ ሰው ባለጸጋ ነው። በገንዘቡ የሰጠውን ፈጣሪ ሲበድልበት ኑሮ እነሆ ተሸኘ። በሰማይም አስጨናቂ ፍርድ ይጠብቀዋል።" ሲል ነገረው። በዚያች ቅጽበት የወጣቱ ጳውሊ ሐሳብ ተለወጠ። ወደ ወንድሙ ተመልሶ "ወንድሜ ሆይ! ሁሉ ንብረት ያንተ ይሁን።" ብሎት ከአካባቢው ጠፋ። በመቃብር ሥፍራ ለሦስት ቀናት ያለ ምግብ ጸልዮ የእግዚአብሔር መልአክ ሰው ወደ ማይደርስበት በርሃ ወሰደው። በዚያም ምንጭ ፈለቀችለት። እየጾመ ይጸልይ ይሰግድ ገባ። ሁሌ ማታ ግማሽ ሕብስት ከሰማይ እየወረደለት ቅዳሜና እሑድ መላእክት እያቆረቡት ለሰማንያ ዓመታት ኖረ። (አንዳንድ ምንጮች ግን ለዘጠና ዓመታት ይላሉ።) ከቅዱስ እንጦንስ ጋር የተገናኙትም ከዚህ በኋላ ነው። ከቅዱስ እንጦንስ ጋር በነበራቸው የሁለት ቀናት ቆይታም ቅዱስ ጳውሊ ብዙ ትንቢቶችን ተናግሯል። በዚህች ቀን ሲያርፍም መቃብሩን አናብስቱ ቆፍረዋል። ቅዱስ እንጦንስም በክብር ቀብሮታል። ለሰማንያ ዓመታት የለበሳት የዘንባባ ልብሱም ሙት አስነስታለች። ††† ጻድቅ፣ ቡሩክ፣ ቀዳሚው ገዳማዊ፣ መላእክትን የመሰለና የባሕታውያን ሁሉ አባት ለተባለ ለቅዱስ ጳውሊ ክብር ይገባል! ††† አባ ለንጊኖስ ††† ††† ጻድቁ ከኪልቅያ እስከ ሶርያ ከሶርያ እስከ ግብጽ ድረስ በተጋድሎ የተጓዙ አባት ናቸው። በአምስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን አጋማሽም የደብረ ዝጋግ (ግብጽ፤ እስክንድርያ) አበ ምኔት ሆነው አገልግለዋል። ሙታንን አስነስተው ሃይማኖታቸውን ጠብቀው ብዙ ተአምራትን ሠርተው በዚህች ቀን ዐርፈዋል። ከድንቅ ነገራቸው ሰይጣን የእርሳቸውን የምንኩስና ቆብ ዐይቶ ደንግጦ መሸሹን እንጠቅሳለን። "ኀበ ኢኀሎከ ሶበ ቆብዓከ ርዕየ ሰይጣን ተኃፊሮ እፎኑመ ጐየ።" እንዲል። (አርኬ) ††† አምላክ በበረከታቸው ይባርከን። የካቲት ፪ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ፩.ቅዱስ አባ ጳውሊ ገዳማዊ (የባሕታውያን ሁሉ አባት) ፪.ቅዱስ አባ ለንጊኖስ ሊቀ ምኔት (ደብረ ዝጋግ) ፫.ቅዱስ ቶማስ ሐዋርያ ††† ወርኀዊ በዓላት ፩.ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቀ መለኮት ፪.ቅዱስ ታዴዎስ ሐዋርያ ፫.ቅዱስ ሳዊሮስ ዘአንጾኪያ (የሃይማኖት ጠበቃ) ፬.ቅዱስ ኢዮብ ጻድቅ ፭.ቅዱስ አቤል ጻድቅ ፮.አባ ሕርያቆስ ዘሐገረ ብሕንሳ ††† "የሚበልጠውን ትንሣኤ እንዲያገኙ እስከ ሞት ድረስ ተደበደቡ። ሌሎችም መዘበቻ በመሆንና በመገረፍ ከዚህም በላይ በእስራትና በወኅኒ ተፈተኑ። በድንጋይ ተወግረው ሞቱ። ተፈተኑ፤ በመጋዝ ተሰነጠቁ፤ በሰይፍ ተገድለው ሞቱ። ሁሉን እያጡ፣ መከራን እየተቀበሉ፣ እየተጨነቁ የበግና የፍየል ሌጦ ለብሰው ዞሩ። ዓለም አልተገባቸውምና በምድረ በዳና በተራራ በዋሻና በምድር ጉድጓድ ተቅበዘበዙ።" ††† (ዕብ ፲፩፥፴፭-፴፰) ††† ወስብሐት ለእግዚአብሔር †††

Comments
  • የጌታ ወዳጅ አባ ቢሾይ / Aba Bishoy 4 years ago
    የጌታ ወዳጅ አባ ቢሾይ / Aba Bishoy
    Опубликовано: 4 years ago
    797348
  • የግብፃዊቷ ቅድስት ማርያምና የአባ ዞሲማ ታሪክ  / St Mary The Egyptian & Aba Zosima - ሙሉ ታሪክ 3 years ago
    የግብፃዊቷ ቅድስት ማርያምና የአባ ዞሲማ ታሪክ / St Mary The Egyptian & Aba Zosima - ሙሉ ታሪክ
    Опубликовано: 3 years ago
    161643
  • አነጋጋሪው የሙት ባህር ውስጥ ገባሁ Abel Birhanu 1 hour ago
    አነጋጋሪው የሙት ባህር ውስጥ ገባሁ Abel Birhanu
    Опубликовано: 1 hour ago
    7596
  • የክርስትና እናቴን ነው ምወደው! የባህርዳሯ ድንቅ #ድንቅልጆች #dinklejoch #comedy #Donkeytube #habesha 1 month ago
    የክርስትና እናቴን ነው ምወደው! የባህርዳሯ ድንቅ #ድንቅልጆች #dinklejoch #comedy #Donkeytube #habesha
    Опубликовано: 1 month ago
    1130882
  • ህወሃት ሲፈርስ ጀግኖቹ መቃብሩ ላይ ጨፈሩ! |  ህወሃት ከፓርቲነት ወደ ማፊያነት ተቀየረ! | የተሰረዘ ፓርቲ እንዴት ይመለሳል ? 1 hour ago
    ህወሃት ሲፈርስ ጀግኖቹ መቃብሩ ላይ ጨፈሩ! | ህወሃት ከፓርቲነት ወደ ማፊያነት ተቀየረ! | የተሰረዘ ፓርቲ እንዴት ይመለሳል ?
    Опубликовано: 1 hour ago
    4519
  • CATH፣መንፈሳዊ ፊልም ቅዱስ ዮሓንስ ኣፈወቅ|1ይ ክፋል፣Eritrean Orthodox Film |2021|St. John Chrysostom|part 1 4 years ago
    CATH፣መንፈሳዊ ፊልም ቅዱስ ዮሓንስ ኣፈወቅ|1ይ ክፋል፣Eritrean Orthodox Film |2021|St. John Chrysostom|part 1
    Опубликовано: 4 years ago
    662042
  • መዝሙረ ዳዊት በኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ ታላቁ የጸሎት መጽሐፍ  ሙሉው (Mezmure Dawit) | Book of King David [EDUCATIONAL video] 5 years ago
    መዝሙረ ዳዊት በኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ ታላቁ የጸሎት መጽሐፍ ሙሉው (Mezmure Dawit) | Book of King David [EDUCATIONAL video]
    Опубликовано: 5 years ago
    3491444
  • ጌታ ኢየሱስ ወደ ቀራኒዮ የተጓዘበት አስገራሚው መንገድን አየሁት via dolorosa Jerusalem Vlog 1 year ago
    ጌታ ኢየሱስ ወደ ቀራኒዮ የተጓዘበት አስገራሚው መንገድን አየሁት via dolorosa Jerusalem Vlog
    Опубликовано: 1 year ago
    884418
  • ቅዱስ ሙሴ ፀሊም መንፈሳዊ ፊልም || saint moses black spritual full orthodox movie 1 year ago
    ቅዱስ ሙሴ ፀሊም መንፈሳዊ ፊልም || saint moses black spritual full orthodox movie
    Опубликовано: 1 year ago
    206854
  • ቅድስት መሪና ሰማዕት ዘአንፆኪያ / Saint Marina the Antsokia 4 years ago
    ቅድስት መሪና ሰማዕት ዘአንፆኪያ / Saint Marina the Antsokia
    Опубликовано: 4 years ago
    462011

Контактный email для правообладателей: [email protected] © 2017 - 2025

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS