У нас вы можете посмотреть бесплатно የእግዚአብሔር ፈቃድ • The Will of God | Wubrest Tesfaye | አሰላስሎት ፳፪ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ውብርስት ከራሷ ተሞክሮ ተነስታ ስለ እግዚአብሔር ፈቃድ፣ እሱን እንዴት ማወቅ እንደሚቻል እና ምን አይነት የክርስቲያን ልምምዶች የጌታን ፈቃድ ለማወቅ እንደሚረዱን ትነግረናለች። አብራችሁን ቆዩ። From her own experience, Wubrest shares how to know the will of God and what Christian practices help us tune our ear to His voice. Stay with us. Don't forget to subscribe! / selahethiopia በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ያግኙን | Connect with us on our social media pages: / selahethiopiaorg https://t.me/selahethiopia / selahethiopia / selahethiopia — ሴላ አሰላስሎት እግዚአብሔርን ከሚወዱ እና ከሚያከብሩ ሴቶች የተውጣጡ አጠር ያሉ እውቀት አዘል ሀሳቦች ናቸው። ቆም ብለው ቃሉን እንዲያሰላስሉ እንዲረዱዎት እንፀልያለን። ሴላ ኢትዮጵያውያን ሴቶችን ለውስብስብ እና ወንጌልን መሰረት ያደረጉ ውይይቶችን ለማድረግ እንዲችሉ የማብቃት ስራ ላይ የተሰማራ ሚኒስትሪ ነው። የዚህ ሚኒስትሪ አላማ እግዚአብሄር በሴቶች ላይ ያለውን አላማ እንዲሁም ለሴቶች ያለውን የማይተናነስ ፍቅር ለማንጸባረቅ ነው። Selah Reflections are short bits of wisdom from women of God. We pray they help you pause and reflect on the Word. Selah is a ministry dedicated to equipping Ethiopian women for thought-provoking, vulnerable conversations on the Gospel, the mission of the Church, and the life of a Christian.