У нас вы можете посмотреть бесплатно Sheger Werewoch - የኬንያው አጋ ካህን ዩኒቨርስቲ ሆስፒታል በእስያ የሚሰጠውን የህክምና አገልግሎት በናይሮቢ ለመስጠት ወደ ኢትዮጵያ መመልከት ጀምሯል или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#ethiopia #AgaKhanHospital #Kenya ኢትዮጵያዊያን የተሻለ ሕክምና ፍለጋ በተለይ ወደ እስያ ሃገራት ሄደው የሚያወጡት ገንዘብ በዓመት ከ100 ሚሊዮን ዶላር ይበልጣል፡፡ የአፍሪካ ሃገራት ሰዎች በሕክምና ወጪ ቢሊዮን ዶላሮችን ወደ እነ ህንድ ፣ ታላይላንድ የመሳሰሉት ሃገሮች ያስገባሉ፡፡ የኬንያው አጋ ካህን ዩኒቨርስቲ ሆስፒታል በእስያ የሚሰጠውን የህክምና አገልግሎት በናይሮቢ ለመስጠት ወደ ኢትዮጵያ መመልከት ጀምሯል፡፡ ሆስፒታሉ ኢትዮጵያን ሐኪሞችንም በላቀ ደረጃ ለማሰልጠን ማሰቡንም ሰምተናል። የኬንያው አጋ ካህን ዮኒቨርስቲ ሆስፒታል ዋና ስራ አስፈፃሚ ራሺድ ካላኒ ለዚሁ ስራ ከሰሞኑ አዲስ አበባ ተገኝተው ነበር። ንጋቱ ሙሉ #Ethiopia #ShegerWerewoch #ሕክምና #Rashid_Khalani #Aga_Khan_University_Hospital የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz