У нас вы можете посмотреть бесплатно በአዲስ አበባ ተግባራዊ የተደረገው የሰላም ሰራዊት አደረጃጀት ወንጀልን ለመቀነስ ሞዴል ሆኗል | Addis Ababa | Model City | или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ኅብረተሰቡን ያሳተፈ የሰላም ሰራዊት አደረጃጀት በአዲስ አበባ ከተማ በየአካባቢው ተግባራዊ በመደረጉ ወንጀሎችን መቀነስ ተችሏል። ከኢትዮጵያ ሁሉም ክልሎች የሰላምና ጸጥታ ቢሮ እንዲሁም ፖሊስ ኮሚሽኖች የተወጣጡ የሥራ ኃላፊዎች በአዲስ አበባ ሞዴል የሰላም ሰራዊት አደረጃጀቶችን ጎብኝተዋል። ይህ አደረጃጀት የሕዝብና የፖሊስን ቅንጅት በማጠናከር ረገድ ውጤታማ መሆኑ ተመላክቷል። #Ethiopia #AddisAbaba #PeaceCorps #CommunityPolicing #PublicSafety #CrimePrevention #ModelCity #Security #ኢትዮጵያ #አዲስ_አበባ #የሰላም_ሰራዊት #የማኅበረሰብ_ፖሊስ #ጸጥታ #ወንጀል_መከላከል #ታሪክ #መሐመድ_ራህመቶ