У нас вы можете посмотреть бесплатно ስፖርት ወይስ ወንጀል? የአርጀንቲናው አምባገነን መሪ የዓለም ዋንጫውን እንዴት ሰረቁት? አርጀንቲና 1978፤ | bribe 1978 world cup или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
እግር ኳስ ወይስ የፖለቲካ ድራማ? በ1978 አርጀንቲና ያስተናገደችው 11ኛው የዓለም ዋንጫ በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ የክህደት፣ የገንዘብ እና የደም ስምምነት የታየበት ነበር። አምባገነኑ የሆርጌ ራፋይል ቪዴላ መንግስት ስሙን ለማጠብ ሲል በስንት ሺህ ዜጎች ሕይወት ቁማር ተጫወተ? ከፔሩ ጋር የተደረገው የ6-0 ምስጢራዊ ስምምነትስ ምን ነበር? በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የዓለም ዋንጫው ታሪክ እንዴት በፖለቲካ እስረኞች ልውውጥ እና በጥራጥሬ (እህል) ሽያጭ እንደረከሰ እናያለን። ፊፋ ዝምታን የመረጠበት፣ አርጀንቲና ዋንጫውን እንድታነሳ የተሰሩ ድብቅ ሴራዎችን አንድ በአንድ እንፈትሻለን። #WorldCup1978 #Argentina1978 #FootballHistory #SportsScandal #FIFA #JorgeVidela #EthiopianSports