У нас вы можете посмотреть бесплатно LUNA или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ድርጅታችን ሉና በ2003 ዓ.ም በአትክልት፣ ፍራፍሬ እና የእንስሳት ተዋፅኦ ምርት ወደ ገበያው ገባ፡፡ “ስለ አመጋገብዎ እንጨነቃለን” በሚል መርህ ሁሌም ንፁህ፣ ትኩስ እና የተፈጥሮ የሆነ ስጋ፣ ፍራፍሬ እና አትክልት ለደንበኞቻችን ማቅረብ ጀመርን፡፡ ከእርሻው ላይ እንደተቆረጠ ማጉረስን፣ ከቄራው እንደታረደ ማቅመስን እንደ ስራ መርህ የሚከተለው ድርጅታችን ሁሌም በየእለቱ ደንበኞቻችን ጤናማ የአመጋገብ አማራጭ እንዲኖራቸው በራሳችን የእርሻ መሬት ያመረትነውን ሰብል፤ በራሳችን ዘመናዊ ቄራ ያረድነውን ስጋ በተመጣጣኝ ዋጋ በራሳችን የመገበያያ ሱቆች እናቀርባለን፡፡ ከዚህም አልፈን በገዛ ኩሽናችን አብስለን ኑ ብሉልን እያልን ጤናማ ማዕድ በፍቅር እናቀርባለን!