У нас вы можете посмотреть бесплатно እህታችሁን በልጆቻችሁ ዙሪያ ምን ያህል ታምኗታላችሁ? የ5 እና 7 አመት ህፃናት አሳዛኝ ፍፃሜ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ቦታው Essex, Maryland ነው፡፡ ፖሊሶች ከፍጥነት በላይ የሚነዱ አሽከርካሪዎችን እያስቆሙ መቅጣታቸውን ተያይዘውታል፡፡ ምንም እንኳን አልኮሆል የወሰዱ ሰዎች ከርቀት ጠረናቸው ቢያስታውቅም ፖሊሶች ግን ፕሮፌሽናል በሆነ መልኩ ጠጥተው የሚያሽከረክሩ ሰዎችን ማጋለጥ ስለሚጠበቅባቸው አፋቸው ውስጥ ቀለል ያለ መሳሪያ አስገብተው ያጣራሉ፡፡ አመሻሹ ላይ ያስቆሙት መኪና ግን የአልኮል ሳይሆን በቃላት መግለፅ የሚከብድ መጥፎ ጠረንን የያዘ ነበር፡፡ #ወንጀል #ፖሊስ#truecrimeamharic #habesha