У нас вы можете посмотреть бесплатно ፍቅር ይዞኛል መዝሙር by Helloworld2day /2018/2026 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Verse 1: ውዴ ወደድኩህ፣ ልኑር አንተጋ እልፍ ቀኖች አልፈው፣ እልፍ ለሊት ይንጋ ቃልህን ልስማ፣ ከእግርህ ስር ቁጭ ብዬ ሁሉን የፈጠርከው፣ ነህ አስተማሪዬ ⸻ Chorus: ፍቅር ይዞኛል፣ ፍቅር ይዞኛል የአንተ ፍቅር ጌታ ማርኮኞል እኔ አፈቅሬሀለው፣ ሰማይ እውላለው ምክንያቱም ፍቅርህ ይዞኛል ⸻ Verse 2: እጓጓለው ላይህ፣ ልሰማህ ደግሞ ነፍሴ አልጠገበም፣ ቃልህን አጣጥሞ በእጆችህ መዳሰስ መሆን በአንተ እቅፍ በማዕበል ያስተኛል፣ በወጀብ ላይ እርፍ ⸻ Chorus (repeat): ፍቅር ይዞኛል፣ ፍቅር ይዞኛል የአንተ ፍቅር ጌታ ማርኮኞል እኔ አፈቅሬሀለው፣ ሰማይ እውላለው ምክንያቱም ፍቅርህ ይዞኛል ⸻ Bridge: አለም ሳይፈጠር፣ ህልው በኑባሬ በእኔ መንገድ ስታልፍ፣ ልትሆን መምህሬ አንሰህ ስታልቀኝ፣ ስትሰራ ነገሬ የመውደድህ ብዛት፣ እኔን ስታፈቅር ⸻ Final Chorus (Big Choir): ፍቅር ይዞኛል፣ ፍቅር ይዞኛል የአንተ ፍቅር ጌታ ማርኮኞል እኔ አፈቅሬሀለው፣ ሰማይ እውላለው ምክንያቱም ፍቅርህ ይዞኛል Dont forget subscribe @Helloworld2day and TikTok @Hello_world_2day #ethiopiangospel #christianmusic #worshipsong #churchworship #comedianeshetu #achi #amharicworship #ethiopian #dinklejoch #duet