У нас вы можете посмотреть бесплатно Ethiopia | የፓስፖርት እድሳትን እና አዲስ ፓስፖርት ማውጣት или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የሚያስፈልጉት የልደት ምስክር ወረቀት እና የአገልግሎት ጊዜው ያላለቀ የቀበሌ መታወቂያ ብቻ ሲሆኑ ምንም አይነት ተጨማሪ ማስረጃ አያስፈልግም፡፡ የሚወስደው ጊዜ ከአንድ ወር በላይ ነው፡፡ ሆኖም በተለያዩ አስገዳጅ ምክንያቶች ፓስፖርት በአስቸኳይ ማግኘት ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ጉዳዩን አስቸኳይነት የሚያሳዩ ማስረጃዎች ያስፈልጋሉ፦ ጉዳዩ የስራ ከሆነ ከመስሪያቤት የተፃፈ ህጋዊ ደብዳቤ እና የመስሪያ ቤቱ መታወቂያ የህክምና ወረቀት(ሪፈር) ጊዜ ያለው የውጪ ሃገር መኖሪያ ፍቃድ ጊዜ ያለው የውጪ ሃገር የስራ ፍቃድ የኢምባሲ ቀጠሮ ተመላላሽ መንገደኞች ሆነው ፓስፖርት ገፁ ያለቀባቸው ፓስፖርቱን ይዞ መቅረብ የአለም አቀፍ ድርጅቶች ጊዜ ያለው የባህረኞች መታወቂያ (ሲማንቡክ) ሆነው የሁሉም አገልግሎቶች አከፋፈል ሁኔታ እንደአገልግሎቶ የተለያየ ነው፡፡ #Ethiopia