У нас вы можете посмотреть бесплатно ምንዛሬ በጣም ጨመረ | በአደገኛ ኬሚካል የተሰራው ሐሰተኛ ማር ተጋለጠ | አዲሱ አስገራሚው አዋጅ ድንጋጌ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዛሬው ቪዲዮችን ሦስት አንገብጋቢና ወቅታዊ መረጃዎችን ይዘንላችሁ ቀርበናል። አንደኛ፡ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል በሐዋላ ገንዘብ ሲቀበሉ በእለታዊ ተመን ላይ የ10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ መጀመሩን ተከትሎ ዛሬ አንድ የአሜሪካ ዶላር 166.0599 ብር ደርሷል። ሁለተኛ፡ በኮምቦልቻ ከተማ በአደገኛ ኬሚካል 'ማር መሰል' ምርት ሲያመርቱ የተገኙ ግለሰቦች በፖሊስ የተያዙ ሲሆን ህብረተሰቡ ሊያደርገው የሚገባውን ጥንቃቄ እናሳውቃለን። ሦስተኛ፡ አዲሱ የደረቅ ቆሻሻ አዋጅ በፕላስቲክ ማሸጊያዎች ላይ ያስቀመጠውን አዲስ ድንጋጌ ዝርዝር እናያለን። መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ቪዲዮውን Like እና Share በማድረግ ይተባበሩ። ቪዲዮው ውስጥ የሚገኙ መረጃዎች፦ የዛሬው የዶላር ምንዛሬና የ10 ብር ጉርሻ ዝርዝር የሐሰተኛ ማር ስርጭትና የፖሊስ ማስጠንቀቂያ የፕላስቲክ ማሸጊያዎች አጠቃቀም አዲስ አዋጅ ዶላር ምንዛሬ, የሐዋላ ጉርሻ, የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ, CBE Today Exchange Rate, ሐሰተኛ ማር, የኮምቦልቻ ፖሊስ, የፕላስቲክ አዋጅ, Ethiopia News Today, EthioDirect, CashGo, Health Alert Ethiopia, የዛሬ መረጃ. አደገኛው ሐሰተኛ ማር! , የ10 ብር ጉርሻ" abronet tube አብሮነት ቲዩብ Money Transfer to Ethiopia Remittance to Ethiopia #EthiopianDiaspora, #SendMoneyToEthiopia, #RemitlyEthiopia, #WesternUnionEthiopia, #WorldRemitEthiopia, #EthiopianNews, #HabeshaInUSA, #HabeshaInEurope