У нас вы можете посмотреть бесплатно ለመዳኔ ጌታ | ዘማሪት መሰረት ቀጄላ | Apostolic songs | Singer Meseret Kejela | Apostolic Church of Ethiopia или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ከሚያዝያ 28-30/ 2014 ዓ.ም በሀዋሳ ሆንሴ ሚሊኒየም ሜዳ በተደረገው ዓመታዊው የአገር አቀፍ እናቶች ጉባዔ ላይ በዘማሪት መሰረት ቀጄላ የቀረበ የግል መዝሙር። ግጥም/Lyrics መዳኔ(3x) ድንቅ ነው መተክያ የሌለው መላዕክት የተደነቁበት ድንቅ መዳን ግሩም ሕይወት ወጥቻለሁ ከሞት ሠፈር ይገባኛል ስሙን/ጌታን ላከብር (4x) 1. ከቅዱሳን ጋር የተካከለ የክብር ዕምነት አግኝቻለሁ በጽድቁ ድኜ ከዘለዓለም ሞት ፍፁም አልፈራም ታላቅ ተስፋ አለኝ ከሕያዋን ጋራ ባርኮኝ ኢየሱስ አስቀምጦኛል በሠማይ ስፍራ መዳኔ... 2. ገባ ወደ ቤቴ ወዳጄ ኢየሱስ መርገሜን ጥሶ የእስራቴንም ገመድ ከላዬ ጣለው በጣጥሶ የከበረ እና ታላቅ የሆነ ተስፋን ሰጠኝ ሊገለጥ ያለው ክብር ልዪ ነው የታየልኝ ሞት የለም መርገም የለም ርቋል አበሳዬ የአምላኬ ድንቅ ምሕረት ገነነልኝ በላዬ የርስቱ ወገን ሆንኩኝ ለበስኩ የጽድቅ ሸማ ምስጋና እልልታዬ ከፍ ብሎ ይሰማ ለመዳኔ ጌታ ብዙ እልልታ (2x) ለጠራኝ በፍቅር ብዙ ክብር (2x) 3. ሞት ተሻረልኝ ነፃ ወጣሁኝ ከኃጢአት ባርነት በስሙ ሥልጣን አግኝቻለሁኝ የልጅነት መብት በሚያስደንቅ ብርሃኑ ዛሬ እመላለሳለሁ ክብሩን ላወራ የተመረጠ ትውልድ ሆኜአለሁ ሞት የለም መርገም የለም...