У нас вы можете посмотреть бесплатно የኢራን እጣ ፈንታ በማን እጅ ይወድቃል? ከአያቶላህ በኋላ የሚመጣው መሪ | የእስራኤል ህንፃዎች ወደሙ |Who will lead Iran after Khamenei? или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዛሬው አለም አቀፍ ትንታኔ ዝግጅታችን በቅርቡ በመካከለኛው ምስራቅ እየተከሰቱ ያሉትን እጅግ አስገራሚና አስፈሪ ክስተቶች እንቃኛለን። ኢራን "አሜሪካ ቀይ መስመሩን አልፋለች" በማለት የጀመረችው ጠንካራ አፀፋዊ እርምጃ እና በእስራኤል ላይ እየደረሰ ያለው ከፍተኛ ውድመት የክፍለ ዘመኑን ፖለቲካ ምን ያህል ቀይሮታል? ዋና ዋና ነጥቦች፦ የኢራን ቀጣይ መሪ፦ ከአያቶላህ ሃሜኔይ በኋላ ኢራን በማን እጅ ትወድቃለች? እጩ አያቶላዎች እነማን ናቸው? የጦርነቱ መፋፋም፦ የእስራኤል ህንፃዎች መውደም እና የኢራን ሚሳይል ጥቃቶች። የአሜሪካ ጣልቃ ገብነት፦ ኢራን አሜሪካን ለምን አስጠነቀቀች? የኢራን እጣ ፈንታ፦ የቀጣናው ፖለቲካዊ መፃኢ እድል። ሰብስክራይብ በማድረግ የሁልጊዜ መረጃዎችን ያግኙ! Welcome to Gebeya Media! In this video, we dive deep into the intensifying crisis in the Middle East. With Iran declaring that "the U.S. has crossed the red line" and launching devastating retaliatory strikes on Israeli infrastructure, the world is on edge. Key Highlights: The Succession Quest: Who will succeed Ayatollah Khamenei? We look at the top candidates for Iran's leadership. Escalating Conflict: Analysis of the destruction of buildings in Israel and Iran's military capabilities. U.S.-Iran Tensions: Why Iran believes Washington has crossed a critical threshold. The Future of Iran: What lies ahead for the Islamic Republic and the region. Don't forget to Subscribe for more geopolitical updates! #GebeyaMedia #ገበያፖድካስት #IranVsIsrael #AyatollahKhamenei #MiddleEastConflict #Ethiopia #BreakingNews #IranSuccession #WorldWar3 #MiddleEastUpdate #ገበያሚዲያ #ኢራን #እስራኤል #አያቶላህ_ሃሜኔይ #ወቅታዊ_መረጃ #የአለም_ፖለቲካ