У нас вы можете посмотреть бесплатно Singer Tilahun Bekete Vol #1| ጥላሁን በቀቴ| или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ለወንጌል እስከ እስራት ድረስ ዋጋ ከፍለዋል፤ በዝማሬ አገልግሎትም ረዥም ዘመናትን ያስቆጠረ ሲሆን ይህ የበኩር ሥራው ትውልድ ተሻጋሪ ነው። ብዙዎች በመዝሙሮቹ ከሀዘናቸው ተጽናንተዋል፣ የደከሙም በርትተዋል፣ ተባርከው ህይወታቸው ለምልሞአል። እኚህን የመሰለ የወንጌል አርበኛ የጌዴኦ ምድር ስላላትና በዚህም እግዜሩ ለህዝቡ ምህረቱን መግለጡን ስናይ ደስታ ይሰማናል። እንወንድሀለን፣ እናከብርሀለን። ይህንን የበኩር ሥራህንም እርሶ በጊዜዎት ለነበሩት ቅዱሳን በጊዜው በነበረው ቴክኖሎጂ ታግዘው የአግልግሎትዎን አድማስ አስፍተዋል። እኛም ጊዜው ባፈራው ቴክኖሎጂ በዓለም ሁሉ ለተሰራጨው የቋንቋው ሰሚ ህዝብ ለማድረስ ስንሰናዳ ይህን ከግንዛቤ በማስገባት እንደሆነ ይረዱልን። ቅዱሳንም መዝሙሮቹን በሚታደምጡበት ጊዜ በአገልግሎት ለሚደክሙት የጌታ ባሮች በጸሎታችሁ እኛን በሀሳባችሁ ታግዙን ዘንድ እንጠይቃለን። ይህ የአገልግሎት ጅማሮ አድጎ፣ አብቦ ለብዙዎች የሚበላ ፍሬ የሚያፈራ እንዲሆን ምኞታችን ነው። #share በማድረግ አሰራጩ፤ በሳባችሁንም በ #comment መስጫው ላይ ያኑሩ። ከወደዱት #like ያድርጉ። ተባርካችኋል፤ ተከናወኑ። 🌟 Dhalak Tv Ethiopia – Gedeo Gospel for the Soul! Welcome to Dhalak Tv Ethiopia, the home of uplifting Gedeo language gospel songs — created to inspire, worship, and preserve our spiritual and cultural heritage. We are proud to serve the Gedeo-speaking Christian community with: 🎵 Powerful gospel music in the Gedeo language 📖 Selected Amharic Bible readings (NIV) 📚 Inspirational Christian book readings Our mission is to strengthen your faith through music and message, in the heart language of our people. Whether you're in Ethiopia or abroad, let Dhalak TV be your daily source of spiritual refreshment and joy. 🙏 Subscribe and be part of the growing Gedeo gospel community — where faith meets culture, and the Word of God is shared through song. #GedeoGospelSong ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግዎን አይርሱ። @dhalaktvethiopia ቤተሰብ ስለሆኑ እናመሰኛል።