У нас вы можете посмотреть бесплатно ለእኔ ይህ ስም | የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል፡፡ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል፡ ኢየሱስ ኢየሱስ ያል ያመልጣል፡፡ ስሙ ከስሞች በላይ የሆነው፡ ዝናው በአለም ሁሉ የገነነው እሱ ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ነው (አዝማች) ለእኔ ይህ ስም - አዳኜ ነው፡ ለእኔ ይህ ስም - ጋሻየ ነው ለእኔ ይህ ስም - አምባየ ነው ለእኔ ይህ ስም - መታመኛየ ነው (ቁጥር 2) ብርሃን ወጣላት ለጽድቅ ነፍሴ፣ በረከት ሆነልኝ ዛሬ በውዳሴ፤ አይደለም በኃይሌ አይደለም በጉልበቴ፣ ኢየሱስን መከተሌ ቀየረው ሕይወቴ። (አዝማች) ለእኔ ይህ ስም - አዳኜ ነው፡ ለእኔ ይህ ስም - ጋሻየ ነው ለእኔ ይህ ስም - አምባየ ነው ለእኔ ይህ ስም - መታመኛየ ነው (ድልድይ ) ጌታ ከተናገረ - አሜን ነው አሜን ምድረበዳየን ሲያለመልም - አሜን ነው አሜን የሞተወን ሲያስነሳ - አሜን ነው አሜን እንባየን ሲያብስልኝ - አሜን ነው አሜን (አዝማች) ለእኔ ይህ ስም - አዳኜ ነው፡ ለእኔ ይህ ስም - ጋሻየ ነው ለእኔ ይህ ስም - አምባየ ነው ለእኔ ይህ ስም - መታመኛየ ነው (ቁጥር 3) በመንገዱ ለሚሄድ በጽድቁ ለሚቆም የእጁ ስራ ይባረካል አይሆንም በከንቱም! እነሆ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው እንዲህ ይባረካል! ቃሉ የታመነ ነው! (አዝማች) ለእኔ ይህ ስም - አዳኜ ነው፡ ለእኔ ይህ ስም - ጋሻየ ነው ለእኔ ይህ ስም - አምባየ ነው ለእኔ ይህ ስም - መታመኛየ ነው (ቁጥር 4) የዘራሁት አይጠፋም የበቀለው አይደርቅም አንተ ካለህበት በረከቱ አያልቅም በሰላም እተኛለሁ በደስታ እነቃለሁ የቃሉን ምስክርነት በሕይወቴ አያለሁ የጌታን ስም የሚጥእራ ሁሉ ይድናል፡ ኢየሱስ ኢየሱስ ያል ያመልጣል፡፡ ስሙ ከስሞች በላይ የሆነው፡ ዝናው በአለም ሁሉ የገነነው እሱ ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ነው ለእኔ ይህ ስም - አዳኜ ነው፡ ለእኔ ይህ ስም - ጋሻየ ነው ለእኔ ይህ ስም - አምባየ ነው ለእኔ ይህ ስም - መታመኛየ ነው