У нас вы можете посмотреть бесплатно "ሁለት FOLLOWERS ብቻ ነው ያሉኝ! ስማቸውም . . . " - ሊሊ / ቃልኪዳን ጥላሁን | Kedida Worku или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
"ሁለት FOLLOWERS ብቻ ነው ያሉኝ! ስማቸውም . . . " - ሊሊ / ቃልኪዳን ጥላሁን . ከጥንት ጀምሮ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ፤ ገንዘብ እና ስልጣን የአንድን ሰው ትልቅነት ማሳያ ተደርገው ይቆጠሩ ነበር። አሁን ባለው አለም ግን ፤ ሰው ሁሉ ማለት በሚቻልበት ሁኔታ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ባለው ተከታይ/ FOLLOWERSመጠን ትልቅነቱ የሚመዘንበት ዘመን ውስጥ ገብተናል። ለብዙዎቻችን የእምነት እና የአገልግሎት ምሳሌ ሆና ለረጅም አመታት ጌታን ያገለገለችው ሊሊ/ ቃልኪዳን ጥላሁን፣ "ሁለት ተከታዮች/ FOLLOWERS እንዳላት ትናገራለች። በዚህ ትምህርት ውስጥ እነዚህን 2 ተከታዮቿ በተመለከት እንመለከታለን። .............................. የቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል ፦ Telegram channel - https://t.me/kediworku . . . ለፀሎት ጥያቄ እና ለማማከር የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ትችላላችሁ፦ Telegram - https://t.me/KedidaWorku1 . --------------------- ምእራፎች --------------------- 00:00 መግቢያ 01:32 የሊሊ ሁለት ተከታዮች 06:03 የእኛ ተከታይ ፍለጋ 08:12 ተከታዮቻችንን ምን እናድርጋቸው? 10:36 የሊሊ ምክር 14:07 ለፈገግታ ያህል . . . #jesuschrist #Chrstianity #ተከታዮች #followers # socialmediainfluencers | #Kedida Worku #ኢየሱስ_ክርስቶስ #kalkidantilahun #tbjoshualegacy