У нас вы можете посмотреть бесплатно Day11(ቀን 11):የጤና ምግብ ዝግጅት ዘመቻ( Campaign)|ኢታሊያን የዶሮ ሥጋ መአድ Creamy Tuscan Chicken ፍራፍሬ ሳላድ Fruit Salad или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Day11(ቀን 11):የጤና ምግብ ዝግጅት ዘመቻ( Campaign)|ኢታሊያን የዶሮ ሥጋ መአድ Creamy Tuscan Chicken ፍራፍሬ ሳላድ Fruit Salad ለሁለት ሰው የሚሆን የዶሮ ሥጋ ግባቱ ሁለት መጠናኛ የዶሮ ደረት ሥጋ 2 አነስተኛ ጣፋጭ ቃሪያ 2 ያበሻ ቃሪያ 1/2 ትልቅ ሽንኩርት 4 ራስ የተፋጨ ነጭ ሽንኩርት 1 ሻይ ማንኪያ የተከተፈ ዝንጅብል 1 ሻይ ማንኪያ ጨው 1 ሻይ ማንኪያ የቀረፋ ዱቄት 2 ኩባያ የተከተፈ ብሮከሊ 4 ኩባያ ስፒናች 1/2 ሻይ ማንኪያ እርድ 1/2 ኩባያ በፀሃይ የደረቀ ቲማቲም 1ኩባያ መፍራን የወተት ክሬም 2 ሾርባ ማንኪያ ፓርመጅን ቺዝ የዶሮ ሥጋ ማታፈጫ / መለወሻ 1 ሻይ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ 1ሻይ ማንኪያ የቀረፋ ዱቄት 1/2 ሻይ ማንኪያ እርድ 1 ሻይ ማንኪያ የወይራ ዘይት 1 ሻይ ማንኪያ ጨው አሰራሩ በትናንቹ የተከተፈውን ብሮከሊ በትንሽ ውሃ መጥበሻ ላይ አድርጎ በእንፋሎቱ ለ5 ደቂቃ ስቲም ማድረግ የዶሮ ሥጋ ማጣፈጫውን ከላይ የተዘረዘሩትን ግባቶች በአንድ ላይ በደንብ ተቀላቀሉ በውሃላ ዶሮ ሥጋውን በቢላ ጫፍ በትንሹ ከፈት ክፍት ካደረጉ በውሃላ እያገላበጡ ማዳረስ ቀጥሎ በመጥበሻ ላይ ለ 5 ደቂቃዎች በሁሉቱም ጎን በኩል እያገላበጡ መጥበስ ሥጋውን የጠበስንበት ላይ የቀሩትን ግባቶች:- ትልቅ ሽንኩርት፣ነጭሽንርኩት፣ዝንጅብል፣ጨው፣ ቀረፋ ዱቄት ፣ እርድ ፣ በፀሃይ የደረቀ ቲማቲም ተራ በተራ ፣ጨምሮ ማቁላላት ። በቁሌቱ ላይ ስፒናቹን ጨምሮ መጥበስ፣ከዚያ ሁለቱንም ቃሪያ ጨምሮ አብሮ ማብሰል በስተመጨረሻ ወፍራሙን ክሬም ጨምሮ ወፈር እስኪል ማብሰል በላዮ የፓርመጀን ቺዙን ጨምሮ ማብሰል ። የጠበስነውን የዶሮ ሥጋ አብሮ መጨመር ባናቱ መጨመሮ በክሬም ሶሱ መለወስ የበሰለውን ብሮከሊ በመጨረሻ ጨምሮ በለውስ የጉን የፍራፍሬ ሳላድ 1/2 ኩባያ ራስበሪ 1/2 ኩባያ ብሉበሪ 1/2 አቦካዶ 2ሻይ ማንኪያ ሰንፍላወር ሲድ 2 ሻይ ማንኪያ ሞንክ ፍሩት 2 ሾርባ ማንኪያ ወፍራም ክሬም 1 እፍኝ ድብልቅ ነት / ኦቾሎኒ የፓርማጀን ቺዚ ክራከር /ብስኩት አሰራሩ ከላይ የተዘረዘሩትን ግባቶች በአንድ ላይ በደንብ መቀላቀል ማዘጋጀት