У нас вы можете посмотреть бесплатно CMN tv ህያው ምስክር ክፍል 2 የብላቴ እስር ቤት እባቦች! ከበረንዳ አዳሪነት ወደ ማጎሪያ ካንፕ! или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በረንዳ አዳሪ የሆንኩት ኢየሱስን ተከተልክ ተብዬ ነበር፣ በጣም ከመራቤና ከመጠማቴ የተነሳ እስር ቤት ለኔ የተሻለ ነበር፣ በዴዴሳ የእስር ካምፕ በህይወቴ የተሰራሁበት ነበር! #CMN tv በሀገራችን በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ከተለያየ ቤተ እምነት በተውጣጡና በህይወታቸው በተመሰከረላቸው ክርስቲያን አገልጋዮች ህብረት በጠቅላላ ጉባኤ እና በቦርድ የሚተዳደር አገልግግሎት ነው! የሚዲያው ባለቤት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ እኛ ሁላቸን በዘመናችን አገልግለንበት እናልፋለን፣ መጪው ትውልድ ተረክቦ እስከ ዘመን ፍጻሜ ይቀጥላል!