У нас вы можете посмотреть бесплатно 5 ወደ ትክክለኛው የህይወት ጎዳና የምትመለስባቸው መንገዶች\Get Back On Track In 5 WAYS When You're Lost или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
"There is not a human being on this planet that goes through life feeling UP 100% of the time. There is not a human being alive on this planet who is happy 100% the time. We all have low moments. We all suffer setbacks. We all get caught up in things we shouldn’t... and we all lose our way. Some of us remain lost forever, and some of us find our way back to the path we were destined to travel." ማንም ሰው በዚች ፕላኔት ላይ መቶ በመቶ ተሳክቶለት ህይወቱን የሚመራ የለም። ማንም ሰው በዚች ፕላኔት ላይ መቶ በመቶ ደስተኛ ሆኖ የሚኖር የለም። ሁላችንም ብዙ የህይወት ውጣ ውረድ አሉብን፣ ሁላተችንም ብንሆን የተለያዩ ድክመቶች አሉብን። ሁላችንም ብንሆን በማይረቡ ነገሮች ልንተበተብ እንችላለን። ስለሆነም በነዚህ ምክንያቶች የህይወት ጎዳናችንን ልንስት እንችላለን። አንዳንዶቻችን በዚያው በሳትነው ጎዳና ጠፍተን ስንቀር፣ አንዳንዶቻችን ደግሞ ወደ ትክክለኛው ጎዳና ተመልሰን ወደ መዳረሻችን የሚዘልቀውን መንገድ እንከተላለን። ኤካርት ቶሌ የተባለው ፀሐፊ እንዲህ ብሏል: "ለደስታ ማጣታችን ዋነኛው ምክንያት በወቅቱ የተከሰተው ችግር ሳይሆን እዕምሮአችን ስለተከሰተው ችግር የሚፈጥረው አስተሳሰብ ነው "። በተሳሳተ የህይወት ጎዳና ተጉዘህ በዚያው ጠፍተህ መቅረት ወይንም ወደ ትክክለኛ ጎዳና እንደገና መመለስ የምርጫ ጉዳይ ነው። እራስክን መጣል ወይንም እራሰክን ከፍ ከፍ ማድረግም የምርጫ ጉዳይ ነው። የዚህም የምርጫ ሀሳብ ዉሳኔ መጠንሰሻው ደግሞ አእምሮአችን ነው። ችግሩ ያለው ነባራዊ እውነታው ላይ ሳይሆን ስለ ነባራዊ እውነታው በአእምሮህ ውስጥ የተቀረፀው አስተሳሰብህ ነው። ስለዚህ አእምሮህ ውስጥ የተቀረፀውን መጥፎ አስተሳሰብ ስትቀይር ህይወትህን ቀየርክ ማለት ነው። እንግዲያው የአንተም ምርጫ በትክክለኛ የህይወት ጎዳና መጓዝ መሆኑን በማመን፣ በትክክለኛ መንገድ ለመጎዝ የሚረዱህን 5 መንገዶች እነሆ።