У нас вы можете посмотреть бесплатно የዒድ ምሽቶች | ልዩ የዒድ መሰናዶ - የዒድ ዋዜማ | አፍሪካ ቲቪ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
🌙✨ እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ✨🌙 የረመዷንን ወር በኢባዳ፣ በቲላዋና በበጎ ተግባር አሳልፈን፤ ዛሬ የድልና የደስታ ቀን ለሆነው ለታላቁ ዒድ አላህ ስላደረሰን አልሐምዱሊላህ! በጾም ያዳበርነውን ትዕግስትና መንፈሳዊ ጥንካሬ፣ በፍቅርና በመተሳሰብ አጅበን ከቤተሰብና ከወዳጅ ዘመድ ጋር በደስታ የምናሳልፍበት በረከታማ በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። አፍሪካ ቲቪ በበዓሉ ሰሞን ልዩና ማራኪ ዝግጅቶችን ይዞላችሁ ቀርቧል፤ ከአፍሪካ ቲቪ ጋር ቤተሰብ ሆነው የበዓሉን ደስታ ይጋሩ! በሳተላይትም በማህበራዊ ሚዲያም እንገኛለን ! በሳተላይት :- ናይልሳት | 11636 V | 27500 ኢትዩሳት | 11545 H | 45000 በማህበራዊ መገናኛ ገጾቻችን :- ፌስቡክ | ቴሌግራም | t.me/africatv1 ዩቲዩብ | ኢንስታግራም | ትዊተር | ድረ-ገፃችን | www.africatv1.tv ይከተሉን ! #ዒድ_ሙባረክ #አፍሪካ_ቲቪ #የዒድ_መሰናዶ #የህይወት_ጎዳና