У нас вы можете посмотреть бесплатно ድርብ ድል ይሆናል | መጋቢ ሙላት ኤርሚያስ | или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#መጋቢ_ሙላት_ኤርሚያስ #ድርብ_ድል _ይሆናል የመ.ቅ.ክ ማቴ. 26:- 1-5 ፣ አስቴር 9፥1 ፣ ሐ.ስ. 12÷ 1-4 -ኢየሱስም እነዚህን ቃሎች ሁሉ በፈጸመ ጊዜ፥ -ለደቀ መዛሙርቱ፦ ከሁለት ቀን በኋላ ፋሲካ እንዲሆን ታውቃላችሁ፥ የሰው ልጅም ሊሰቀል አልፎ ይሰጣል አለ። -ከሁለት ቀን በሗላም 1.ፋሲካ ይሆናል 2. የሰው ልጅ ሊሰቀል አልፎ ይሰጣል #ፋሲካ ፋሲካ የእስራኤል ህዝብ ከባርነት ነፃ የወጣበት ፋሲካ ሁልጊዜ ሲያከብሩ ያለፈውን ዘመናቸውን እንደሚገባ እንዲያስታውሱ ያደርጋል ያለፈውን ድል አስበው ስለወደፊቱ እንዳይፈሩ ያደርጋቸዋል “ጠላቶችህን ለመውጋት ወደ ጦርነት ስትሄድ፣ ሠረገሎችንና ፈረሶችን ከአንተ የሚበልጥ ሰራዊትንም በምታይበት ጊዜ አትፍራቸው፤ ከግብፅ ያወጣህ አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ከአንተ ጋር ነውና።” — ዘዳግም 20፥1 (አዲሱ መ.ት) ጠላት ፋሲካን እንዳያከብሩ ብዙ ጊዜ... . አይሁድን ለማጥፋት አስቴር 9÷1 . ጴጥሮስን ለማስገደል ሐ.ስ. 12 ÷1-4 ጠላት እግዚአብሔር የሰራልንን ስራ እያሰብን እንዳናመሰግን ........ሆኖም ግን እግዚአብሔር ስራውን አፍርሶ ድርብ ድል ይሰጠናል ማቴዎስ 26 (አዲሱ መ.ት)1:-5 "ኢየሱስ እነዚህን ነገሮች ተናግሮ ከጨረሰ በኋላ፣ ደቀ መዛሙርቱን፣ “ከሁለት ቀን በኋላ ፋሲካ እንደሚሆን ታውቃላችሁ፤ የሰው ልጅም ሊሰቀል አልፎ ይሰጣል” አላቸው። ከዚህ በኋላ የካህናት አለቆችና የሕዝብ ሽማግሌዎች ቀያፋ በተባለ ሊቀ ካህን ግቢ ውስጥ ተሰብስበው፤ በረቀቀ መንገድ ኢየሱስን ለማስያዝና ለማስገደል ተማከሩ። ነገር ግን፣ “በሕዝቡ መካከል ረብሻ እንዳይነሣ በበዓል ቀን አይሁን” በማለት ተስማሙ።"