• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

የጥምቀት ምስባክ | ባህርኒ ርዕየት ወጎየት | ርዕዩከ ማያት እግዚኦ | timket misbak скачать в хорошем качестве

የጥምቀት ምስባክ | ባህርኒ ርዕየት ወጎየት | ርዕዩከ ማያት እግዚኦ | timket misbak 2 года назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የጥምቀት ምስባክ | ባህርኒ ርዕየት ወጎየት | ርዕዩከ ማያት እግዚኦ | timket misbak
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: የጥምቀት ምስባክ | ባህርኒ ርዕየት ወጎየት | ርዕዩከ ማያት እግዚኦ | timket misbak в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно የጥምቀት ምስባክ | ባህርኒ ርዕየት ወጎየት | ርዕዩከ ማያት እግዚኦ | timket misbak или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон የጥምቀት ምስባክ | ባህርኒ ርዕየት ወጎየት | ርዕዩከ ማያት እግዚኦ | timket misbak в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



የጥምቀት ምስባክ | ባህርኒ ርዕየት ወጎየት | ርዕዩከ ማያት እግዚኦ | timket misbak

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! #like #subscribe #share #ሃኖስ_ቲዩብ timket misbak @hanostube ምስባክ_ዘነግህ ባሕርኒ ርእየት ወጐየት። ወዮርዳኖስኒ ገብአ ድኅሬሁ። አድባር አንፈርዐፁ ከመ ሐራጊት። መዝ_113÷3 ምስባክ_ዘቅዳሴ ርእዩከ ማያት እግዚኦ። ርእዩከ ማያት ወፈርሁ። ደንገጹ ቀላያተ ማያት ወደምጻማቲሆሙ። መዝ_76፣26 ቲቶ. 3÷4-8 1ዮሓ 5÷5-13 ግ.ሐዋ 10÷34-39 ሉቃ 3÷21 ቅዳሴ ዲዮስቆሮስ (እምቅድመ ዓለም)። በዘመነ ሥጋዌ በናዝሬት ከተማ፤ ዮርዳኖስ ወንዝ የእስራኤል ሕዝብ በመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ እጅ ለመጠመቅ ተራ ይዘው በሚጠብቁበት ጊዜ እርሱ እንዲህ እያለ ይሰብክ ነበር፤ ‹‹እናንተ የእፉኝት ልጆች፥ ከሚመጣው መቅሠፍት ታመልጡ ዘንድ ማን ነገራችሁ? እንግዲህ ለንስሓ የሚያበቃችሁን ሥራ ሥሩ፤ አብርሃም አባታችን አለን በማለት የምታመልጡ አይምሰላችሁ፤ እግዚአብሔር ከእነዚህ ድንጋዮች የአብርሃም ልጆችን ማንሣት እንደሚችል እነግራችኋለሁ፡፡ እነሆ፥ ምሳር በዛፎች ላይ ተቃጥቶአል፤ መልካም ፍሬ የማያፈራውን ዛፍ ሁሉ ይቈርጡታል፤ ወደ እሳትም ይጥሉታል፡፡›› (ሉቃ.፫፥፯-፱) ሕዝቡም ምን ቢያደርጉ እንደሚሻል በተራ በተራ ይጠይቁት ጀመር፤ እርሱም ለእያንዳንዱ ሲመልስ፤ ሁለት ልብስ ያለው አንዱን ለሌለው እንዲሰጥ፣ ለተራበ እንዲያበላ፣ ቀራጮችን ደግሞ ከታዘዙት አትርፈው አንዳይውስዱ እንዲሁም ጭፍሮችን በማንም ላይ ግፍ እንዳይፈጽሙ እየመከረ አጠመቃቸው፡፡ እነርሱም በልባቸው እጅግ እያደነቁ ከጌታችን ኢየሱስ ጋር መሰሉት፡፡ ቅዱስ ዮሐንስ ግን እንዲህ አላቸው ‹‹እኔ በውኃ አጠምቃችኋለሁ፤ ግን የሚበልጠኝ የጫማውን ማሰሪያ እንኳን ልፈታለት የማይገባኝ ይመጣል፤ እርሱ በመንፈስ ቅዱስ፣ በእሳትም ያጠምቃችኋል፡፡›› (ሉቃ.፫፥፲፮-፲፯) ሕዝቡ ሁሉም ከተጠመቁ በኋላ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ዮርዳኖስ ወንዝ ውስጥ ገብቶ ሊጠመቅ ወደ እርሱ ሲጠጋ ቅዱስ ዮሐንስ ግን ‹‹እኔ በአንተ ልጠመቅ እሻለሁ፤ አንተ ወደ እኔ ትመጣለህን?›› በማለት ከለከለው፡፡ ጌታችን ኢየሱስም መልሶ አሁንስ ተው፤ እንዲህ ጽድቅን ሁሉ ልንፈጽም ይገባናልና›› አለው፡፡ እርሱም ተወው፤ ጌታችን ኢየሱስም ከተጠመቀ በኋላ ወዲያውኑ ከውኃ ወጣ፤ በዚይች ቅጽበትም ሰማይም ተከፈተ፤ መንፈስ ቅዱስም በርግብ አምሳል ወርዶ በራሱ ላይ ሲቀመጥ አየ፡፡ እነሆም በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወድደው ልጄ ይህ ነው የሚል ድምጽ ከሰማይ መጣ፡፡›› (ማቴ.፫፥፲፫-፲፯) ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የባሕርይ ልጁ መሆኑን እግዚአብሔር አብ ልጄ ብሎ መሰከረ፤ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በርግብ አምሳል ወረደ፤ ወልደ እግዚአብሔር ሰው ሆኖ ተጠምቆ በፅንፈ ዮርዳኖስ ታየ፡፡ እግዚአብሔር አምላክም ለአዳም የገባለነትን ቃል ለመፈጸም አንድ ልጁን ልኮ ከኃጢአት ባርነት አወጣው፡፡ ስለዚህም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደዚህ ዓለም የመጣው አዳምን እና ሔዋንን ከባርነት ነፃ ለማውጣትና ድኅነት ሊሆናቸው ነውና በጥምቀቱ ጊዜ በዮርዳኖስ ወንዝ በሰይጣን ተቀብሮ የነበረውን የዕዳ ደብዳቤያቸውን ቀደደላቸው። ይህንንም ቅዱስ ጳውሎስ እንዲህ በማለት ተናግሮታል። ‹‹እናንተም በበደላችሁና ሥጋችሁን ባለመገረዝ ሙታን በሆናችሁ ጊዜ፥ ከእርሱ ጋር ሕይወትን ሰጣችሁ። በደላችሁን ሁሉ ይቅር አላችሁ። በእኛ ላይ የነበረውን የሚቃወመንንም በትእዛዛት የተጻፈውን የዕዳ ጽሕፈት ደመሰሰ፤…።›› (ቆላ.፪፥፲፫-፲፬) ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለነፍሳችን ድኅነት ይሆነን ዘንድ ተጠምቆ አርአያ ሆኖናል፡፡ በጥምቀቱም ጥምቀትን ባርኮልናል፤ በኦሪት ጥምቀት ሥጋን እንጂ ነፍስን አይፈውስምና እርሱ በተጠመቀው ጥምቀታችን ተባረከልን፡፡ እኛም ስንጠመቅ በአዳም በደል ተወስዳ የነበረች ልጅነታችን ተመልሶ፣ የዕዳ ደብዳቤያችንም እንዲደመሰስልን አስረዳን፡፡ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስም ቀደማዊና ደኃራዊ እንደሌለው እንደተመሰከረ እኛም ስንጠመቅ ከሥላሴ መወለዳችን ይረጋገጥልና፡፡ (ዮሐ. ፫፥፭፣ የሐዋ. ፪፥፴፰፣ ቆላ. ፪፥፲፩-፲፬) ጥምቀት ለክርስቲያኖች ሁለተኛ ልደታቸው ነው፡፡ ከሥጋ የተወለደ ሁሉ ወደ ፈቃደ ሥጋው ስለሚያደላ መንፈሳዊ ልደት ያስፈልገዋል፡፡ ‹‹ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር ወደ የእግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም፡፡›› (ዮሐ. ፫፥፫-፭) በዘመነ ብሉይ ይፈጸም የነበረው ጥምቀት የንስሓ ጥምቀት ነበር፡፡ በሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ ‹‹ንስሓ ግቡ ኃጢአታችሁ ይሠረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ›› ብሏቸው እንደተናገረው ጥምቀት ኃጢአትን ያስተርይልናል፡፡ (ሐዋ. ፪፥፴፯-፴፰) በሐዲስ ኪዳን የሚፈጸመው ግን የልጅነት ጥምቀት ነው፤ ይህን ተከትሎ ወንድ ልጅ በዐርባ ሴት ልጅ በሰማንያ ቀን ይጠመቃሉ፡፡ የዚህም ምክንያት አዳም በተፈጠረ በ፵ ቀኑ፣ ሔዋንም በተፈጠረች በ፹ ቀኗ ወደ ርስታቸው ገነት እንደገቡ ሕፃናትም በ፵ እና በ፹ ቀናቸው ተጠምቀው የሰማያዊት ኢየሩሳሌም አምሳል ወደሆነችው ወደ ቤተ ክርስቲያን ይገባሉ፡፡ በተጨማሪም ቅዱስ ጳውሎስ ‹‹ነገር ግን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እኛ ሁላችን በሞቱ እንደተጠመቅን ሁላችሁ ይህን ዕወቁ፤ እኛ ሁላችን ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ እንደ ተጠመቅን አታውቁምን? እንግዲህ ክርስቶስ በአብ ክብር ከሙታን እንደተነሣ እንዲሁ እኛ በአዲስ ሕይወት እንድንመላለስ ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ በጥምቀት ከእርሱ ጋር ተቀበርን›› በማለት በጥምቀት ክርስቶስን እንደምንመስለው ተናግሯል፡፡ ‹‹ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ በጥምቀት ከእርሱ ጋር ተቀበርን›› የሚለውን በገቢር ለመግለጽ እንዲሁም ‹‹በጥምቀት ደግሞ ከሙታን ባስነሣው በእግዚአብሔር ሥራ በማመናችሁ ከእርሱ ጋር ተነሳችሁ›› ያለውን እንዲሁ በድርጊት ለማሳየት ነው፡፡ (ሮሜ ፮፥፫-፬፣ቆላ. ፪፥፲፪) ‹‹ያመነ የተጠመቀ ይድናል፤ ያላመነ ያልተጠመቀ ይፈረድበታል›› እንደተባለው ከገሃነመ እሳት ፍርድ እንድናለን። ሰው ክርስቲያን ይባል ዘንድ ሀብተ መንፈስ ቅዱስ ማግኘት አለበት፡፡ ይህም በልጅነት የሚያገኘው በረከት በተቀደሰ ውኃ በመጠመቁ ነው፡፡ ካልሆነ ግን የእርኩስ መፈንስ ማደሪያ ወይንም መናፈቅ ይሆናል ማለት ነው፡፡ (ማር. ፲፮ ፥ ፲፮) በእምነት ለተጠመቀ ሰው ግን ጥምቀት ፈውሰ ሥጋን እንዲሁም ፈውሰ ነፍስን ይሰጣል፤ ምክንያቱም እምነት ኃይልን ታደርጋለችና ጥምቀት ድኅነት መሆኑን አምነን ከተጠመቅን ኃጢአታችን ይሠረይልናል፤ ይህም ጌታችን ጥምቀትን ባርኮ ስለሰጠን በምሥጢረ ጥምቀት የምንረዳው ነው፡፡ ጌታችን የጥምቀትን ሥርዓት ከመሰረተልን በኋላ ደቀ መዛሙርቱን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም የሰውን ዘር እንዲያጠምቁ አዟቸዋል፡፡ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ተከታዮች በሙሉም በምሥጢረ ጥምቀት እንደምንረዳው ሥርዓቱን ጠብቀን እንጠመቃለን፤ ይህም ሥርዓት ከዋዜማው ከተራ ጀምሮ የሚፈጸም ነው፡፡ (ማቴ. ፳፰፥፲፱-፳) ሁሉም የቃል ኪዳኖች (ታቦቶች) በእያንዳንዱ አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ በአቅራቢያው ውኃ ወዳለበት ወደ ጅረት ገንዳ ይሄዳሉ፡፡ የዚህም ምሥጢር ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከኢየሩሳሌም ወደ ዮርዳኖስ ወንዝ እንዴት እንደሄደ የሚያሳይ ነው፤ አንድ ሌሊት ማሳለፉ ጌታችን በትህትና የእርሱን ተራ መጠበቁን የሚያሳይ ነው፡፡ በቅዱስ ዮሐንስ እጅ ከተጠመቁት ሕዝቦች መካከል ተጠምቋልና፡፡ ይልቁንም ተራውን በመጠበቅ የትህትናን ተግባር አሳይቶናል፡፡ ታቦታቱም ከሕፃናት፣ ከወላጆች፣ ከወጣቶች፣ ከአረጋዊያን፣ ከሰንበት ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች፣ ከቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት እና ከሌሎችም ምእመናን ጋር በሁሉም ክርስቲያኖች ይታጀባሉ፡፡ ሌሊቱን በውዳሴ በማኅሌት ካሳለፉ በኋላ ውኃው በፓትርያኩ፣ በሊቀ ጳጳሳት እና በካህናት ከመባረኩ በፊት ማለዳ ቅዳሴ ይጀምራል፤ ምእመናንም የቅዳሴ አካል ለመሆን ቀደም ብለው ይገኛሉ፡፡ ሃይማኖት አባቶችም ውኃውን በአብ፣ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ከባረኩት በኋላ ወደ ተሰበሰቡት ክርስቲያኖች በብዛት ውኃውን ለመርጨት ዝግጅት ያደርጋሉ፡፡ በዚያን ጊዜ ክርስቲያኖች በሺዎች ከሚቆጠሩ ዓመታት በፊት በዓይነ ኅሊናቸው ወደኋላ በመመለስ የጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት በማሰብ ከተረጩ በኋላ በደስታ ታቦታቱን በኅብረት ወደየቤተ ክርስቲያን በማጀብ ይጓዛሉ፤ ካህናቱም የያሬድን ዝመሬ በመዘመር በዓሉን ያከብራሉ፡፡ ሕፃናት፣ ወጣቶች እንዲሁም አረጋዊያን በሙሉ በዝማሬው ይሳተፋሉ። የቅዱሱ ታቦትም በደኅና ወደ መንበሩ ሲመለስ ሕዝቡ በመንፈሳዊ ደስታ ወደ ቤታቸው ይሄዳሉ፡፡ ኢትዮጵያውያን በዚህ አስደናቂ እና መንፈሳዊ ክርስቲያናዊ ምግባር አማካኝነት የእግዚአብሔርን ልጅ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ማወደሱን የቀጠልን ሲሆን ለመጪው ትውልድም ይህንኑ እንድናስተላልፍ በእምነት እና ሃይማኖት ልንጸና ይገባል፡፡ #yetimket_misbak #timket_misbak #ethiopiannewmezmur #ethiopianorthodoxtewahedochurch #ethiopianchurch #4k #ultra_hd_4k_video ‪@hanostube_7‬

Comments
  • Kene Nesh 1 год назад
    Kene Nesh
    Опубликовано: 1 год назад
  • የጥምቀት ምልጣን Timket Miltan 2018 7 лет назад
    የጥምቀት ምልጣን Timket Miltan 2018
    Опубликовано: 7 лет назад
  • ምስባክ ዘጥምቀት -msbak zetmket 4 года назад
    ምስባክ ዘጥምቀት -msbak zetmket
    Опубликовано: 4 года назад
  • New Orthodox Geez Timket Collection Mezmurat - ናይ ጥምቀት ግእዝ መዝሙራት By Diakon Hermon Araya 1 год назад
    New Orthodox Geez Timket Collection Mezmurat - ናይ ጥምቀት ግእዝ መዝሙራት By Diakon Hermon Araya
    Опубликовано: 1 год назад
  • ጥምቀት - ምልጣናት እና ወረቦች Timket Wereb በርእሰ ደብር ብርሃኑ አካል 6 лет назад
    ጥምቀት - ምልጣናት እና ወረቦች Timket Wereb በርእሰ ደብር ብርሃኑ አካል
    Опубликовано: 6 лет назад
  • 🔴ዛሬ በአዲሰ አበባ የሆነውን ተመልከቱ || የጥምቀት የከተራ በዓል‼️ወጣቱ ዛሬ በ4ኪሎ ቤተ መንግስት ታቦት አጅቦ ሲያልፍ የታየው 33 минуты назад
    🔴ዛሬ በአዲሰ አበባ የሆነውን ተመልከቱ || የጥምቀት የከተራ በዓል‼️ወጣቱ ዛሬ በ4ኪሎ ቤተ መንግስት ታቦት አጅቦ ሲያልፍ የታየው
    Опубликовано: 33 минуты назад
  • የከተራ እና የጥምቀት መዝሙራት ስብስብ || Ye Ketera & Timket Mezmur  collection 1 год назад
    የከተራ እና የጥምቀት መዝሙራት ስብስብ || Ye Ketera & Timket Mezmur collection
    Опубликовано: 1 год назад
  • Anchor Media የአንድነቱ ማህተም ተመቷል፥ ታሪክ ተሰርቷል - ፋኖ አንድ ሆኗል! 6 часов назад
    Anchor Media የአንድነቱ ማህተም ተመቷል፥ ታሪክ ተሰርቷል - ፋኖ አንድ ሆኗል!
    Опубликовано: 6 часов назад
  • ወረብ ዘጥምቀት የጥምቀት ወረብ yetimket woreb 6 дней назад
    ወረብ ዘጥምቀት የጥምቀት ወረብ yetimket woreb
    Опубликовано: 6 дней назад
  • እገረማለሁ|| ዘማሪት ቤተልሄም ገ/ትንሳኤ || EGEREMALEHU || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን 2 года назад
    እገረማለሁ|| ዘማሪት ቤተልሄም ገ/ትንሳኤ || EGEREMALEHU || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን
    Опубликовано: 2 года назад
  • 🔴 አዲስ ዝማሬ 1 год назад
    🔴 አዲስ ዝማሬ " የጌታ ባለሟል " ዘማሪ ህፃን እውነት አንድአምላክ @-mahtot
    Опубликовано: 1 год назад
  • ከተራ ምን የሆነበት ነው? || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ 3 года назад
    ከተራ ምን የሆነበት ነው? || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ
    Опубликовано: 3 года назад
  • ባህርኒ ርእየት ጥምቀት ምስባክ | Bahrini Riyet Timket (Epiphany) Misbak 5 лет назад
    ባህርኒ ርእየት ጥምቀት ምስባክ | Bahrini Riyet Timket (Epiphany) Misbak
    Опубликовано: 5 лет назад
  • የጥምቀት ቸብቸቦ ክፍል አንድ 1 год назад
    የጥምቀት ቸብቸቦ ክፍል አንድ
    Опубликовано: 1 год назад
  • #ምሥጢረ_ጥምቀት ( ስለ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት ) 3 года назад
    #ምሥጢረ_ጥምቀት ( ስለ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት )
    Опубликовано: 3 года назад
  • 5 лет назад
    "በእደ ዮሐንስ ተጠምቀ" | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
    Опубликовано: 5 лет назад
  • ወረብ ዘበዓለ ጥምቀቱ ለእግዚእነ፤ በለቀ ጠበብት ተክሌ ሲራክ ዘደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ - Dallas, TX 6 лет назад
    ወረብ ዘበዓለ ጥምቀቱ ለእግዚእነ፤ በለቀ ጠበብት ተክሌ ሲራክ ዘደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ - Dallas, TX
    Опубликовано: 6 лет назад
  • DC Timket 2020 ዲሲ ጥምቀት ፳፻፲፪ (ምስባክ) P.1 5 лет назад
    DC Timket 2020 ዲሲ ጥምቀት ፳፻፲፪ (ምስባክ) P.1
    Опубликовано: 5 лет назад
  • የፕሮቴስታንት መዝሙር የማንሰማበት ምክንያት || መምህር ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ || #HanosTube #dn_henok_haile 1 год назад
    የፕሮቴስታንት መዝሙር የማንሰማበት ምክንያት || መምህር ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ || #HanosTube #dn_henok_haile
    Опубликовано: 1 год назад
  • የጥምቀት ምስባክ Трансляция закончилась 5 лет назад
    የጥምቀት ምስባክ
    Опубликовано: Трансляция закончилась 5 лет назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5