У нас вы можете посмотреть бесплатно ንጽረተ ዓለም አንድ// ክፍል፟- 1 // አፍሪካዊ ተቋም ለዓለም አቅፍ ጥናቶች // እስክንድር ታደሰ ( ዶ/ር) или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ይህ የነገረ መለኮትና የፍልስፍና ትምህርቶች እየተዘጋጁ የሚቀርብበት የአርኬ ክርስቲያን ሚዲያ ዝግጅታችን ነው፡፡ በዚህ ዝግጅታችን የነገረ መለኮት (ስነ መለኮት) እና የፍልስፍና ትምህርቶች የሚቀርብበት ሲሆን በአፍሪካዊ ተቋም ለዓለም አቅፍ ጥናቶች የስነ መለኮት ትምህርት ቤት ዋና አዘጋጅነት የሚቀርብ ይሆናል፡፡ በዛሬ ዝግጅታችን “ንጽረተ ዓለም አንድ ” የተሰኘ ትምህርት ክፍል አንድን ይዘንላችሁ መተናል፡፡ መልካም ትምህርት! AIIS (African Institution for International Studies) +251 912 35 70 38, +251 911 88 66 00, +251 9 27 95 68 70, WWW.aiis.edu.et አድራሻ፡ ሲኤምሲ ሚካኤል ከጋስት ሞል ቀጥሎ የሚግኝው ነዳጅ ማድያ ናይል ፔትሮሊየም ህንፃ ላይ