У нас вы можете посмотреть бесплатно ቀላል አና ወጭ ቆጣቢ ሴራሚክ አሰራር Easy & cost saving ceramic tile work 091321229 Addis Abeba или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ሰላም እንደምን ቆያችሁ የኢትዮ ዘመናዊ ቲዩብ ተከታታዮች በዚሕ ቪዲዮ ዝግጅታችን 1ሜትር ከ20 በ60 ሳንቲም የሆነ ሴራሚክ ቀላልና ወጭ ቆጣቢ በሆነ መንገድ እጅግ ውብ አድርገን ስንሰራ የሚያሳይ ቪዲዮ ነው ይሔን ስራ ለመስራት ግብአቶች አሸዋ ፣ ሲሚንቶ እንዲሁም ንፁሕ ውሀ ተጠቅመናል የባለሙያ የእጅ መሳሪያ ደግሞ እጅግ ዘመናዊ ማሽኖችን ለስራችን መቅለል ተጠቅመናል እነሱም የጨረር ውሀ ልክ ፣ ድምፅ አልባ ሴራሚክ መቁረጫ፣ ግራይንደር በመብራት የሚሰራ ፣ የብረት ሪጋ /ቀጥ ያለ ብረት/ ፣ለስላሳ ጎማ መዶሻ ፣ማንኪያ ፣ ሜትር በመጠቀም ስራችንን የተቀላጠፈ እናደርጋለን ።። ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን ሁሌም አዲስ ነገር ለእናንተ ለማድረስ እንሰራለን..... ኢትዮ ዘመናዊ የባለሙያዎች ሕብረት Hello, how are you, Ethio Modern Tube series, in this video we show you how to make 1 meter of 20 by 60 cents ceramic in a simple and cost-effective way. We used sand, cement and pure water as raw materials We use professional hand tools and modern machines for our work. , we make our work efficient by using soft rubber hammer, spoon, meter. Thank you very much for following us, we are always working to bring you something new..... Ethio Modern Association of Professionals