У нас вы можете посмотреть бесплатно የኪዳነ ምህረት መዝሙር ስብስብ - Kidane Mihret Mezmur Collection или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የካቲት 16 የቅድስት ኪዳነ ምህረት አመታዊ በዓል መዝሙሮች ስብስብ | Kidane Mihret Mezmur Collection እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት አመታዊ የቃል ኪዳን በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ይህ የመዝሙር ስብስብ በየካቲት 16 ለሚከበረው ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት በዓል የተዘጋጀ ሲሆን፣ ለጸሎትና ለተመስጦ የሚሆኑ፣ ልብን በእርጋታና በደስታ የሚሞሉ ተወዳጅ ዝማሬዎችን አካትቷል። የእናታችን አማላጅነትና የልጇ ቸርነት አይለየን። 🔔 ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፤ መንፈሳዊ ትምህርቶችና መዝሙሮች በየጊዜው እንዲደርሶት የደወል ምልክቷን ይጫኑ። #betedokimase #KidaneMihret #የኪዳነምህረትመዝሙር #EthiopianOrthodoxTewahedo #Mezmur #የካቲት16 #OrthodoxMezmur #Ethiopia #መንፈሳዊመዝሙር #mezmurcollection