У нас вы можете посмотреть бесплатно 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚 - ሄሊኮፕተር እገዛለሁ! |ክብረት አበበ| ጋዜጣ ፕላስ | ቮድካስት | или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
"ሄሊኮፕተር እገዛለሁ ባልገዛም ግን የአለም መጨረሻ አይደለም" - የጠብታ አምቡላንስ (Tebita Ambulance) መስራች የክብረት አበበ (Kibret Abebe) ልዩ ቆይታ በጋዜጣ ፕላስ። ድህነትን ያሸነፈው ድንቅ የፅናት ጉዞ፣ ከብላቴ እስከ ለንደን የዘለቀው አነቃቂ የህይወት ታሪክ። 0:00 መግቢያ 9:54 እኔ ህይወት በሰጠችኝ መንገድ የተሰራሁ ነኝ 12:45 የሕብረት ፍሬ ት/ ቤትን 75ኛ ዓመት አከበርን 13:39 ብላቴ የገባሁበት ግዜ ያስደንቀኛል 14:40 አገሬ በፈለገችን ቦታ እሰራለሁ 15:58 ባሌን ኖሬበታለሁ 18:38 ደሀ መሆን ከገበያ ውጭ እንዳደረገኝ ገባኝ 24:10 በአንድ ቀን ዘጠኝ ሰዎችን ማደንዘዣ ሰጠሁ 24:50 ልጅ ማስለቀስ እንጀራዬ ነው፡ ፡ 27:00 ደሃ እንደማልሆን ስነግራቸው ጓደኛቼ እግራቸውን አንስተው ሳቁ 28:50 እንዴት የአባትህን ካርታ አስይዘህ ስልክ ታወጣለህ ? 30:58 ሕይወቴን የቀየረው ስልክ ነው :: 37:18 አሜሪካዊቷ ብቃት የለህም ልትል ቃጣች። 39:27 አንተ ማን ነህ አለኝ። 41:40 ህጻኑ እናቱ ሆድ ደክሟል። 48:00 ፍርጃ ነው እየተባለ በመኪና አደጋ... 49:00 ልበ በሽተኛ እንግሊዛዊ ነፍስ አዳንን፣ ለንደንም ሄድሁ #GazetaPlus #inspiration #ethiopianhistory #medicalprofessionals #successstory #lifelessons #ethiopia #podcast #የህይወትተሞክሮ #ጋዜጣፕላስ #ታሪክ #ስኬት #ብላቴ #ህክምና #ኢትዮጵያዊነት Ethiopian Press Agency /የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት Gazette Plus ጋዜጣ ፕላስ