У нас вы можете посмотреть бесплатно ጠ/ሚ አብይ የ ፓርላማ ፍጥጫ!ሻቢያ ትግራይን ረሽኗል! ግጭቱ ከጀመረ ሰበትበት ብሏል! или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
እውነትን ለጊዜው መሸፈን እንጂ ማጥፋት አይቻልም!" በዛሬው የፓርላማ ውሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ስለ ኤርትራ ሰራዊት ተሳትፎ እና ከሕወሓት ጋር ስለነበረው የጦርነት ምስጢር እስካሁን ያልተሰሙ መረጃዎችን ይፋ አድርገዋል። • የኤርትራ ሰራዊት በትግራይ ከተሞች የፈጸመው ዘረፋ እና ግድያ እንዴት ለሁለቱ መንግስታት መቃቃር ምክንያት ሆነ? • መንግስት በወቅቱ ዝምታን የመረጠው ለምን ነበር? • የፕሪቶሪያው ስምምነት የኤርትራን መንግስት ያስቆጣው ለምንድነው? • የሕወሓት ታጣቂዎች በአማራ ክልል የፈጸሙት ውድመትስ በታሪክ እንዴት ይታያል? በዚህ ቪዲዮ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሰጡትን ሙሉ ማብራሪያ ተንተርሰን፣ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ እየታዩ ያሉ አዳዲስ ክስተቶችን በዝርዝር እንተነትናለን። ቪዲዮውን ላይክ (Like) በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ያድርጉ፤ ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! #Ethiopia #AbiyAhmed #Eritrea #TPLF #Tigray #BreakingNews #AddisAbaba #PretoriaAgreement #TikvahEthiopia#addisababa #breakingnews #ሰበር_ዜና #amchoor