У нас вы можете посмотреть бесплатно ይቀየራሉ ስለተባሉት የኮድ አንድ ታክሲዎች или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ነሀሴ 6 2017 አዲስ አበባ በመጪዎቹ ዓመታት ኮድ አንድ ታክሲዎችን ትታ ወደ አውቶብስ የትራንስፖርት ስርዓት ልትገባ ነው ተባለ። የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ኦፕሬሽን ዘርፍ ም/ኃላፊ አቶ ዳኛቸው ሽፈራው የከተማዋ የወደፊት የትራንስፖርት ፖሊሲና ስትራቴጂ ከኮድ አንድ ታክሲዎች ይልቅ አውቶብስና ከ25 ሰው በላይ የሚጭኑ ሜትር ታክሲዎችን የሚያበረታታ ስለሆነ ከተማዋ ወደዚያው የትራንስፖርት ስርዓት ትገባለች ሲሉ ነግረውናል። አንድ አውቶብስ የ8 ታክስዎችን ያህል ይጭናል፣ከመንገድ መጨናነቅ፣ ከተመጣጣኝ የጉዞ ታሪፍ፣ ከነዳጅ ቁጠባና ከአየር ብክለት አንፃር አውቶብስን ጨምሮ ከ25 ሰው በላይ የሚጭኑ የብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት ተጠቃሚ መሆን ለከተማዋ ተመራጭ ነው ያሉት ኃላፊው ማህበረሰቡ ብዙሃን ትራንስፖርት የመጠቀም ልምዱን እንዲያሳድግ መክረዋል። ንጋት መኮንን የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… 📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1 📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX 📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s