У нас вы можете посмотреть бесплатно ህይወት አልባ ህይወት ገጣሚት ምስጢረ አለሙ Hiwot Alba Hiwot или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ህይወት አልባ ህይወት ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ግዜ ደስ አለኝ እንዳለው ንጉሱ ወደደጅህ መምጣት ቤትህ መገስገሱ ሃሳብ ቢሆንብኝ ህልም ቢሆንብኝ ራሴን አየሁት ከእግር እስከራሴ ለካንስ ባዶ ነች ህይወት የምትመስል ህይወት አልባ ነፍሴ ኧረ የኔስ ህሊና.... ሃሳቡን በሙሉ ካንተ እያራቀ ከደጅህ ለመምጣት ደክሞ እየወደቀ አንተን ማመስገኛ ቃላት ይቸገራል የአለምን ሃሳብ እያመፃደቀ የአለምን ነገር ችሎ እያራቀቀ ኧረ የኔስ አይኖች... የቤትህን አፀድ ማየት አቅቷቸው እየተዳፈኑ ማህሌት ለመቆም ኪዳኑን ለማድረስ እየተጨፈኑ ፀሎትህን ለማድረግ ታምርክን ለማንበብ እየተከደኑ ለሃጢያቱ ሲሆን ለበደሉ ሲሆን አለምን ለማየት ለመመልከት ሲሆን በቅፅበት ባነኑ ኧረ የኔስ እጆች... ስምህን ለመጥራት አንተን ለመለመን መዘርጋት ሳይችሉ ለስምህ ዝማሬ ሳያሸበሽቡ ሳይገባቸው ቃሉ ለስርቆቱ ሲሆን ለዝሙቱ ሲሆን ለአለም ጭብጨባ ለዘፈኑ ሲሆን ፈጥነው ይነቃሉ ኧረ እንደው የኔስ ልብ የአለም ዝነኞችን ከንቱ ስራቸውን የሌለውን ዋጋ ለኔ ማይረባኝን አፈር የሆነውን ይህን ፈራሽ ስጋ ለመውደድ ለማክበር ለማፍቀሩ ሲሆን ያልደከመው ከቶ አምላኩን ለማክበር ጌታውን ለማፍቀር ቀረ ተንኮታኩቶ በእጅህ አበጃጅተህ ፈጥረህ እያኖርከው ያንተ የሆነውን ካንተ የሆነው አንተን ለመውደዱ ታዲያ ምን አወከው አረ የኔስ አንደበት... መልክህን ለመድገም ስብሐት ለማለት ቃላት እያጠረው ላንተ መዘመሩ አንተን ማወደሱ ከብዶ እየመረረው ለሃሜቱ ሲሆን ለስድቡ ሲሆን መጀገን አማረው ኧረ የኔስ ጆሮ... የምስራቹን ድምፅ ቃለ ወንጌንልህን ለመስማት ተስኖት ያባቶችን ተግሳፅ የእናቶችን ምክር ማዳመጥ አቅቶት የያሬድን ድርሰት ግዕዝ እና እዝሉ'ን ከ አራራይ ዜማ መለየት ተስኖት ነቅቶ ይጠብቃል ዘፈን ለማዳመጥ ዝሙቱን ለመስማት ኧረ የኔስ እግሮች... በፅድቅ ጎዳና በመልካሙ መንገድ መሄድ መመለሱ ለስምህ ለክብርህ ለቃልህ ምስጋና መስገድ ማጎንበሱ ግዙፍ ሆኖባቸው እየተዳከሙ መጓዝ አቅቷቸው ፀንቶባቸው ህመሙ ረቂቅ ሆኖባቸው የአምላክነትህ የፍቅርህ ቀለሙ ለሃጢኣቱ ሩጫ ለክፋት ፍጥጫ ወደ አለም ለመሄድ ለበደሉ ሲሆን ይሄው ፀንተው ቆሙ ኧረ የኔስ አንደበት ኧረ የኔስ እዝን ኧረ የኔስ ህሊና ኧረ የኔስ እግር ኧረ የኔስ አይኖች ኧረ የኔስ ነገር... እንደ ሰው መስዬ በተዋቡ ቃላት ሌሎችን ባታልል ነጠላ ለብሼ ራሴን አጎንብሼ ፃድቃንን ብመስል ልክ እንዳከበሩህ ፀጋና ፍቅርህ አንደሞላላቸው ከብጄ ብታይም ሚዛኔ የቀለለ ቴቄል እንደሆንኩኝ ካንተ በስተቀረ ማንም አይለየኝም የዛሉት እግሮቼን የደከሙ እጆቼን አንተን አላይ ያሉ ጭፍናን አይኖቼን በሃሜት በስድብ የተጨማለቀ የአፌን ንግግር ከሃጢያት በስተቀር ስለ አምላክነትህ ማሰብ የተሳነው ልቦናዬን ጭምር ሊያነፃ ሚቻለው አንዳች ሃይል የለም ጌታ ካንተ በቀር እናማ... እጆቼን በ እጆችህ እግሮቼን በ እግሮችህ ልቤንም በልብህ ደሜንም በደምህ አይኖቼን በ አይንትህ አድነህ አንፅተህ አቁመኝ ከቤትህ እናማ... እግሮቼን በእግሮችህ አይኖቼን በአይኖችህ ልቤንም በልብህ ቃሌንም በቃልህ እጆቼንም በእጅህ አድነህ አንፅተህ አቁመኝ ከደጅህ #ortodox #mezmur #ethiopian #adwaita_das_baul #ortodox #mezmur #ahadu @fenote yared mezmur @ahadustudios @EOTCTV @abelbirhanu1 @EOTCMK @donkeytube.eshetumelese Welcome to "Fere Tebabat Tube"! 🙏 "Reviving what was lost by strengthening what remains." This channel is dedicated to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, 🎵 Spiritual hymns 🙏 Sermons and teachings 🎬 Spiritual films and stories ✍️ Poems and other faith-based works All content is shared with God’s blessing, aiming to inspire, uplift, and preserve our cherished heritage. Join our spiritual family by: ✅ Subscribing to the channel ✅ Liking our videos ✅ Sharing with friends and loved ones Thank you for being part of this journey of faith and devotion! ✨ እንኳን ወደ "ፍሬ ጥበባት ቲዩብ" በደህና መጡ! 🙏 "ያሉትን በማጽናት የጠፉትን እንመልስ።" በዚህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አስተምህሮ፣ስርዓት፣ ዶግማና ቀኖና የተጠበቁ መዝሙሮች፣ ስብከቶች፣ መንፈሳዊ ፊልሞች፣ ትረካዎች፣ ግጥሞችና የመሳሰሉትን መረሐግብራት እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ወደ እናንተ እናቀርባለን። ቻናላችንን ፦ ✅ ሰብስክራይብ ያድርጉ ✅ ቪዲዮዎቻችንን ላይክ አድርጉ ✅ ለሌሎችም በማጋራት ቤተሰብ ይሁኑ!!! ለበለጠ መረጃ፡-0933606797 ሚዲያችንን በገንዘብ ማገዝ ለምትፈልጉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፡-1000647269878 More info / @arsi_chole.zemarian21 @abelbirhanu1 @-mahtot @donkeytube.eshetumelese @EOTCMK @EOTCTV @fenot2721 @ebstvWorldwide @seifuonebs @EBS / @janderebaw_media #tiktokers #Blogging#Twitter#Ethiopiancomedy#ebstv#bbcnews#Ethiopian#ethiopianmusic#paralyzed#motivationalspeech#amharicmovies2022#መድረክ#lovestory#lovestorymovie#official#comedian#drama#ድንቅልጆች#donkeytube#ebssundayshow#live#lovesacrifice#lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland 🔴ሕማማት ዝማሬ ስብስብ like mezemran yilma hailu ህማማት hemamat siklet