У нас вы можете посмотреть бесплатно New Ethiopian music remix или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
እንዲያው እንደዘበት አጥቼሽ አላውቅም በናፍቆት ፍላጎት አልተለየሽኝም እንዲያው እንደዘበት አጥቼሽ አላውቅም በናፍቆት ፍላጎት እያሰላሰልኩሽ ከንፈሬን ሳኝከው ነበረችኝ ማለት መንፈሴን አወከው የሰቀቀን ወንጭፍ የመለየት መርዶ ጣልሸብኝ ፍቅሬ ሆይ የሐዘን በረዶ አልተለየሽኝም እንዲያው እንደዘበት አጥቼሽ አላውቅም በናፍቆት ፍላጎት እያሰላሰልኩሽ ከንፈሬን ሳኝከው እህ…ዋ… ነበረችኝ ማለት መንፈሴን አወከው የሰቀቀን ወንጭፍ የመለየት መርዶ ለምን ለምን ጣልሸብኝ ፍቅሬ ሆይ የሐዘን በረዶ እያሰላሰልኩሽ ከንፈሬን ሳኝከው ነበረችኝ ማለት መንፈሴን አወከው የሰቀቀን ወንጭፍ የመለየት መርዶ ጣልሸብኝ ፍቅሬ ሆይ የሐዘን በረዶ አልተለየሽኝም እንዲያው እንደዘበት አጥቼሽ አላውቅም በናፍቆት ፍላጎት ዋ…መቼም ሲያልቅ አያምር እንዲሁ ሆኖ ቀረ የልጅነት ግዜ እንደተለያየን ሳላይሽ ላንድ ግዜ ሳላይሽ ላንድ ግዜ ዋ…ዋ ዋ